46574 contract law/ labor law dispute/ scholarship/ breach of contract

አንድን ስልጠና በአሰሪው ትብብር በውጪ አገር ተከታትሎ በምትኩ አገልግሎት ለመስጠት የተስማማ ሠራተኛ አስቀድሞ በውል የገባውን አገልግሎት የመስጠት ግዴታ ባልተወጣበት ሁኔታ ሌላ /ተጨማሪ/ ስልጠና መጀመሩ በውሉ መሰረት ለመፈፀም ፈቃደኛ አለመሆኑን የሚያሳይና በኃላፊነት የሚያስጠይቀው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731

Download Cassation Decision