54577 civil procedure/ jurisdiction/ constitution/ federal matter/ appeal/ concurrent power of regional court

የፌዴራል ጉዳይን በውክልና ስልጣን ተመልክቶ በክልል ፍርድ ቤት ውሣኔ የተሰጠበትን ጉዳይ መሰረት በማድረግ የይግባኝ አቤቱታ ማቅረብ ስለሚቻልበት ሁኔታ /አግባብ/ የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመጀመሪያ ደረጃ በሚነሳ ክርክር ላይ እንደ ፌ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ብሎም በይግባኝ ደረጃ ባለ ክርክር ደግሞ እንደ ፌዴራል ይግባኝ ሰሚ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሆኖ የፌዴራል ጉዳዮችን ለማስተናገድ የሚያስችል የውክልና ስልጣን ያለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 322/95 የተወሰኑ የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤቶች በህገ መንግስቱ ተሰጥቷቸው የነበረውን የፌዴራል ጉዳዮችን በመጀመሪያ ደረጃ ስልጣናቸው የማስተናገድ የውክልና ስልጣንን ብቻ የሚያስቀር እንጂ በይግባኝ ያላቸውን ስልጣን ጭምር የሚያስቀር ስላለመሆኑ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 80/2/, /5/ አዋጅ ቁ. 322/95

Download Cassation Decision