ሌሎች ሰዎች ተከራካሪ በሆኑበት ጉዳይ ንብረትን አስመልክቶ በፍርድ ቤቱ የተሰጠ የማገጃ ትዕዛዝ ይነሳልኝ በሚል አቤቱታ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ሰው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 መሰረት ፍርድ ከተሰጠ በኋላ የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት ያለው ስለመሆኑ አንድ ክርክር መጀመሩን ያወቀ ወገን የክርክሩን ውጤት ጠብቆ መብቱን የሚነካበት ሆኖ ባገኘው ጊዜ ከውሣኔው በኋላ የሚያቀርበው አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 መሰረት ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ
← Back to Search
56795 civil procedure/ opposition by third party
- Details
- Hits: 2595