በጽሁፍ እንዲደረጉ በህግ የተደነገጉ የውል አይነቶች ህጋዊና የተሟሉ ናቸው ለማለት መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች /መስፈርቶች/ የቤት ሽያጭ ውል ምስክር ሳይኖርበት በውልና ማስረጃ ጽ/ቤት በመደረጉ ብቻ ህጋዊና የሚፀና ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ
← Back to Search
57356 contract law/ form of contract/ sale of immovable/ witnesses/ document authentication
- Details
- Hits: 2693