ከመንግስት አስተዳደር መ/ቤት ጋር የሥራ ውል ያደረገ ወገን እንደውሉ ለመፈፀም ባልቻለ ጊዜ የአስተዳደር መ/ቤቱ ተዋዋዩ ለውል ማስከበሪያ (contract security) በሚል ካስያዘው ገንዘብ ላይ ውሉ ባለመፈፀሙ የደረሰበትን የጉዳት ኪሣራ መቀነስ የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 430/97 አንቀጽ 43 የመንግስት የግዢ መመሪያ ቁ. 117/5/ /ሀ-ሐ/
← Back to Search
60951 contract law/ administrative contract/ non performance/ contract security
- Details
- Hits: 2233