61421 contract law/donation/ donation mortis causa/ testamentary disposition/ form of donation

ስጦታ አድራጊው ሞት በኋላ ተፈፃሚ የሚሆን የስጦታ ውልን በተመለከተ ስለ ኑዛዜ የተደነገጉት ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት ያላቸው ስለመሆኑ፣ የማይንቀሳቀስ ንብረትን አስመልክቶ የሚደረግ ስጦታ በህጉ በግልጽ የሚደረግ ኑዛዜ አስራርን በተከተለ መልኩ መደረግ ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ.881, 2428, 2443, 2436

Download Cassation Decision