63231 extracontractual liability law/ electric accident/ liability of electric power supplier

በኤሌክትሪክ መስመር ምክንያት ከደረሰ የቃጠሎ አደጋ ጋር በተገናኘ ፍ/ቤቶች የጉዳት ኃላፊነትንና ካሣን ለመወሰን፣ ጉዳቱ በምን ምክንያትና ሁኔታ እንደደረሰ፣ መብራት ሀይል ጥፋት ሳይኖር ኃላፊ ሊያደርጉ የሚችሉ አደገኛ ሁኔታዎችን ስለመፍጠሩ ወይም በሥራው ሊያደርግ የሚገባውን ጥንቃቄ አለማድረጉ ወዘተ ተገቢነት ባላቸው ማስረጃዎች ማንጠር ያለባቸው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2028,2066,2069,2027 በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.246,247,259

Download Cassation Decision