63627 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation/ privatization agency

የኢትዮጵያ የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ከአዋጅ ውጩ የተወሰዱ ንብረቶችን በተመለከተ የቀረበን ጉዳይ አከራክሮና አጣርቶ የመወሰን ስልጣን በህግ የተሰጠውና ከፍ/ቤት ውጪ ያለ የዳኝነት አካል ስለመሆኑ ውሣኔውን ለማስፈፀምም አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ የሚችልና የሚሰጠውን ትዕዛዝ ለማስፈፀምም ማንኛውም የመንግስት አካል ተገቢውን ትብብር ማድረግ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 110/87 አንቀጽ 74/ሐ/ 7 4 /ሐ/ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 371/1/ አዋጅ ቁ. 146/91 አንቀጽ 26/2/ 28/2/

Download Cassation Decision