የደንበኛን ጉዳይ /ክርክር/ በፍ/ቤት ክስ መስርቶ ሙያዊ አገልግሎት ለመስጠት የጥብቅና የውክልና ስልጣን የተሰጠው ጠበቃ በውል የገባውን ግዴታ በተገቢው ጊዜና ትጋት ለመወጣት አለመቻል በኃላፊነት የሚያስጠይቅና ለቅጣት የሚዳርግ ስለመሆኑ ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 8/2//ለ/ 3 አዋጅ ቁ. 199/92 አንቀጽ 24/3/ /ለ-3/
← Back to Law Ethiopia Search
66210 contract law/ advocacy/ obligation of lawyer
- Details
- Hits: 2097