66935 contract law/ non performance of contract/ cancellation of contract

የፀና የውል ግዴታ የገባ ሰው ውሉ በፍርድ እንዲሰረዝ ለመጠየቅ የሚችለው ሌላኛው ተዋዋይ ወገን ግዴታውን በአግባቡ ያልፈፀመ (ያልተወጣ) እንደሆነ ወይም የፈፀመው ፍፁም ባልሆነ አኳኋን ከሆነ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1784 1785(2),(1)

Download Cassation Decision