← Back to Search

የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል የጠፋበት ሰው የሽያጭ ውሉ የጠፋ ስለመሆኑ ለማስረዳት በሚል የሚያቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት ያለውና የሚቀርቡት ማስረጃዎች በተገቢው ሁኔታ ተመርምረው አሳማኝ መሆናቸው ከታወቀ (ሲረጋገጥም) ተከራካሪው የሽያጭ ውሉን በምስክሮች ለማስረዳት የሚያቀርበው ጥያቄ ተቀባይነት ሊኖረው የማገባ ስለመሆኑ የፍ/ህ/ብ/ህ/ቁ 2003,2002

Download Cassation Decision