ለባልና ሚስት በብድር ገንዘብ የሰጠ ባንክ የባልና ሚስቱ ጋብቻ በፍቺ እንዲፈርስ ተወስኖ ንብረት ለመከፋፈል በአፈፃፀም ደረጃ ለሚገኝ ፍ/ቤት መብቱን ለማስከበር በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 418 የሚያቀርበው የተቃውሞ አቤቱታ ተቀባይነት ያለው ስለመሆኑ፡ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.418, 419 አዋጅ ቁ. 97/90 አዋጅ ቁ.97/90 የተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ አዋጅ ቁ. 213/92 አንቀጽ 89