71070 custom duty law/ tax law/ period of limitation/ tax rebate

በብልጫ የተከፈለ ቀረጥና ታክስ ተመላሽ እንዲሆን የሚቀርብ ጥያቄ ተቀባይነት የሚኖረው ዕቃው የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት አጠናቅቆ ወደ አገር ውስጥ ከገባበት ወይም ወደ ውጪ አገር ከተላከበት ቀን ጀምሮ በስድስት ወር ውስጥ የቀረበ እንደሆነ ብቻ ስለመሆኑ፣  ""የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቀቀ"" ማለት ስለሚቻልበት አግባብ አዋጅ ቁ.622/2001 አንቀጽ 66(1), 2(17),66(29),66(2)

Download Cassation Decision