ከሚሠራበት ድርጅት ብድር ወስዶ ከፍሎ ያላጠናቀቀ ሠራተኛ በገዛ ፈቃዱ ሥራ ሲለቅ ተከፍሎ ያላለቀው ብድር ከሚያገኘው ፕሮቪደንት ፈንድ ሊቀንስ የሚችለው ሠራተኛው ዕዳ እንዳለበት ያመነ እንደሆነ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 59(1)
← Back to Search
71507 labor law dispute/ termination of contract of employment/ debt of worker/ lien right over provident fund
- Details
- Hits: 3063