← Back to Search

የውርስ ሀብት ማጣራት ጋር በተገናኘ የንብረት አጣሪው የሟች ያለኑዛዜ ወራሾች በሚል የተጠቀሱ ወራሾች በአካባቢው በሚገኘው የመረዳጃ እድር ሰፍሯል በማለት የውርስ ድርሻ አላቸው በሚል የሚያቀርበው የውሣኔ ሀሳብ ህጋዊ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 842, 856, 962, 944(ሀ),1097,1113

Download Cassation Decision