በሰነድ ላይ የተመለከተ ፊርማ በተካደ ጊዜ ሰነዱ ሲፈረም የነበሩ የምስክሮችን ቃል በመስማትና በሌሎች ማስረጃዎች ፊርማው የማን እንደሆነ ለማረጋገጥ /Authenticate ለማድረግ/ የሚቻል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2472(1) እና (3)
← Back to Search
71927 contract law/ evidence law/ denial of signature/
- Details
- Hits: 2135