About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

በወለድ አገድ ውል መሰረት የማይንቀሣቀስ ንብረቱን ያስያዘ ተዋዋይ ወገን በውል የተገለፀው ጊዜ ካለፈ በኋላም በማናቸውም ጊዜ ዕዳውን ከፍሎ ንብረቱን ለማስለቀቅ የሚችል ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ 3128/2/ 3117-3130

Download Cassation Decision