← Back to Search

ሥራና ሰራተኛን ከመምራት እና ከመቆጣጠር ባለፈ በሠራተኛ ላይ የዲሲፕሊን እርምጃ ለመውሰድም ሆነ ከሥራ ለማሠናበት ስልጣን በሌለው የቅርብ አለቃ ሠራተኛው ሥራ እንዲለቅ የተነገረ መሆኑ የሥራ ውል ተቋርጧል ወደሚል ድምዳሜ የሚያደርስ ስላለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 3(2)(ሐ)

Download Cassation Decision