79853 labor law dispute/ period of contract of employment/ permanent position Labor dispute Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 14 አንድ ሠራተኛ በባህሪው ቀጣይነት ባለው ሥራ ላይ መቀጠሩ መረጋገጡ ብቻ ሠራተኛው ላልተወሰነ ጊዜ እንደተቀጠረ የሚያስቆጥረው ስላለመሆኑ፡ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 24(1) Download Cassation Decision