← Back to Search

ከሥራ ቅጥር ግንኙነት ጋር በተገናኘ አንድ ሥራ ""ቀጣይነት ያለው"" ነው ለማለት ስለሚቻልበት አግባብ፣  አንድ ሥራ በባህሪው ""ቀጣይነት ያለው"" ነው ለማለት ስራው ረዘም ላለ ጊዜ መስራቱን ብቻ ሣይሆን የሥራው ባህሪ ከአሠሪው ድርጅት (ተቋም) አይነተኛ ሥራ ጋር የሚሄድና በመደበኛነት የሚከናወን መሆኑን ጭምር ማረጋገጥ የሚያስፈልግ ስለመሆኑ፣

Download Cassation Decision