የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ነጋዴ (ሠው) ያለ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሽያጭን አከናውኗል በሚል በወንጀል ተጠያቂ ሊሆን ስለሚችልበት አግባብ፣ አዋጅ ቁጥር 285/94 አንቀጽ 11(1)(2)፣ 22(1)(3) አዋጅ ቁጥር 609/2001 አንቀጽ 11(1) የወንጀል ህግ አንቀጽ 23(2)፣ 58(3) ደንብ ቁጥር 139/1999