federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
በወ/መ/ህ/ቁ. 522/1/ /ሀ/ ሥር የተመለከቱት የወንጀል ማቋቋሚያ ነጥቦች ለየራሳቸው የሚቆሙ ስለመሆናቸው የወ/መ/ህ/ቁ. 522/1/ /ሀ/
Cassation Decision no. 22452
Cassation Decision no. 22514
የጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ሳይፈፀምበት የመንግስት ቀረጥ ያልተከፈለበት መኪና ይዞ የተገኘ ግለሰብ በወንጀል ተከስሶ ጥፋተኛ ያልተባለ ቢሆንም ግለሰቡ ተገቢውን ቀረጥ ከፍሎ መኪናውን መረከብ አልያም ደግሞ መኪናው መወረስ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 60/89 አንቀጽ 74 አዋጅ ቁ. 388/95 አንቀጽ 80/3/
Cassation Decision no. 23855
በአዋጅ ቁ. 214/74 አንቀጽ 13/1/ መሠት የተከሰሰ ሰው ጥፋተኛ ሊባል የሚችለው እንዲጠብቃቸው በአደራ የተረከባቸውን ወይም በሥራው አጋጣሚና ምክንያት በእጁ የገቡትን ንብረቶች የወሰደው/የሰወረው/ ለራሱ ወይም ለሌላ ሰው ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለማግኘት የሆነ እንደሆነ ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 24278
በወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 122/2/ መሠረት ከሣሽ አቅርቦት የነበረውን ክስ ካነሣ በኋላ እንደገና ክሱን ለመቀጠል የሚችል ስለመሆኑ የወ/መ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 122/2/, /5/
Cassation Decision no. 28952
በወንጀል ክስ የቀረበበት ሰውን አስመልክቶ ጉዳዩ በሌለበት ነው የታየው ሊባል የሚችልበት አግባብ የወ/መ/ሥ/ሥ/ቁ. 161/1/
Cassation Decision no. 29325
0Cassation Decision no. 29415
አስቀድሞ ውሣኔ ከተሰጠበት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሌላ የክርክር ጭብጥ ማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5
Cassation Decision no. 29780
በህገ ወጥ መንገድ ተወስዷል /ከአዋጅ ውጭ ተወርሷል/ የተባለ ቤትን ባለቤትነት በማጣራት ውሣኔ የመስጠት ሥልጣን የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 11ዐ/87
Cassation Decision no. 30631
Cassation Decision no. 31731
በወንጀል ተከሶ የተያዘ ሰው ዋስትና በጠየቀ ጊዜ ፍ/ቤት ተከሳሹ ተመልሶ ሊቀርብ አይችልም የሚል ግምት ለመውሰድና ዋስትናን ለመከልከል በቂ ምክንያት የሚያስፈልግ ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 67/ሀ/
Cassation Decision no. 31734
የዳኝነትን ሥራ በማከናወን ወቅት የሚፈፀሙ ስህተቶች እና ጥፋቶች ሁሉ ዳኛን በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል ወንጀል ሊያስጠይቁ የማይችሉ ስለመሆናቸው አዋጅ ቁ. 214/74
Download Cassation Decision
በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በወታደርነት በማገልገል ላይ የሚገኙ የሠራዊት አባላት ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ የወንጀል አቤቱታዎችን ለማስተናገድ ወታደራዊ ፍ/ቤቶች ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.27/88 አዋጅ ቁ. 343/94 አንቀፅ 2(9) 26(1)
በህግ በግልጽ የተረጋገጠ መብት እያለ በህሊና ግምት ላይ የተመሰረተ ፍርድ መስጠት አግባብ ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 33831
በወንጀል የተከሰሰ ሰው የሚያነሳው የዋስትና ጥያቄ መታየት ያለበት ሊወሰንበት ከሚችለው ቅጣት አንፃር ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 34077
በወንጀል ህግ ቅጣት ሊገደብ የሚችልበት አግባብ የወንጀል ህ/ቁ. 192,194
Cassation Decision no. 34280
በወንጀል ህግ ቅጣትን በልዩ የህጉ ክፍል ከተወሰነው መነሻ ዝቅ አድርጐ በማቅለል ለመወሰን የሚቻልበት አግባብ የወ/ህ/ቁ. 184, 179
Cassation Decision no. 34521
በወንጀል ህግ ጉዳዩን ለመስማት በተቀጠረበት ዕለት አቤቱታ አቅራቢው ባልቀረበ ጊዜ አቤቱታው እንዲሰረዝ የሚደረገው አቤቱታ አቅራቢው ጉዳዩን በትጋት ያልተከታተለ ወይም በቸልተኘነት የተወው መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የወ/መ/ህ/ሥ/
Cassation Decision no. 35611
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ የተሻሻሉና የተለወጡ ሁኔታዎች ከነባሩ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕግ ጋር በቀጥታ ተጣምረው ሥራ ላይ ሊውሉ የሚገባ ስለመሆኑ በወ/ሕ/ አንቀጽ 543(3) የተከሰሰ ሰው የዋስ መብት የሚከለከል ስለመሆኑ
በወንጀል ጉዳይ የክስ ሂደት የዐቃቤ ህግ ማስረጃ ከነሙሉ ይዘቱ ሊመዘን የሚገባ ስለመሆኑ
Page 4 of 12