Civil procedure
Execution of Judgment
Return of property to owner
Civil procedure code art. 378
Cassation Decision no. 10797
ባለቤቱና መጠኑ ተለይቶ የታወቀውንና ለባለቤቱ እንዲመለስ በወንጀል ጉዳዩ በፍርድ የተወሰነው ገንዘብ እውነተኛ ባለቤት በቀረበ ጊዜ በቀጥታ የሚመለሰ ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378
Labor dispute
contract of employment for definite or indefinite period of time
Proclamation 42/85 art. 9, 1ዐ and 24
Cassation decison no. 11924
ለተወሰነ ጊዜ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ የስራ ውል ስለማድረግ አዋጅ ቁ.42/85 አንቀፅ 9 1ዐ እና 24
ጥብቅና ፈቃድ ከተሰረዘ በኋላ የጥብቅና ስራ እሰራለሁ ብሎ ገንዘብ መቀበል የማታለል ወንጀል ስለመሆኑ የ1949 ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ቁ.656(ሀ) እና (ለ)
Cassation 12025
Appeal
power of appellate court to hear additional evidence
Civil procedure code Art. 182(2) 342, 345(1)(b)
Cassation decison no. 13223
ይግባኝ ሰሚ ፌ/ቤት በተከራካሪ ወገኖች ባይቀርብሇትም ተገቢ በሆነ ጊዜ ማንኛውም ዒይነት ሰነዴ ወይም ምስክር ወይምላሊ አይነት ማስረጃ በተጨማሪ እንዱቀርብሇት መስጠት ስሊሇበት ትዔዛዝየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 182(2) 342 345(1)(ሇ)
በህግ ግምት የሚሸፇንን የፌሬ ነገር ክርክር በሚመሇከት ተከራካሪ ወገኖች ባያነሱትም ፌ/ቤቱ የህግ ግምቱን ተፇፃሚስሇማዴረጉየፌ/ብ/ህ/ቁ. 1856 2ዏ2
Cassation decison no. 14047
contract law
Evidence law
Legal presumption
power of court
Civil Code art. 1856, 2024
አንድ ሰራተኛ የስራ ውሉ ሲቋረጥ ያልተጠቀመበት የአመት እረፍት ቀናት በገንዘብ ተቀይሮ ስለሚከፈልበት የህግ አግባብ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 79(2)እና (5) 77(5) 77(3)
Cassation decison no. 14057
'
ለረጅም አመታት በመንግስት እጅ የነበረ ቤትን በተመለከተ ባለቤት ነኝ የሚል ወገን ቤቱ በአዋጅ ቁ. 47/67 የተፈቀደለት መሆኑን ወይም ያለአግባብ ከአዋጅ ውጪ ተወስዶብኛል የሚል ከሆነም ለሚመለከተው አካል ጥያቄውን አቅርቦ ውሣኔ አግኝቶ ባለመብት ስለመሆኑ ማስረዳት ያለበት ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1195 አዋጅ ቁ 47/67ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33/2/
Cassation 14094
ጉዲዩ መሌስ ሇመቀበሌ በተቀጠረ ቀን የከሳሽ አሇመቅረብ ስሇሚኖረው ውጤትየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 73
Cassation decison no. 14184
በሕዝብ አስተዲዯር አካሌ ውስጥ የሚሰራ ሰራተኛ ከመ/ቤቱ ጋር ባሇው ስራ ክርክር የአዋጅ ቁ. 42/85 ተፇፃሚ ስሇመሆኑአዋጅ ቁ. 42/85 አንቀጽ 2(1) 3(2)(ሠ)
ውለታዎች ግልጽ በሆኑ ጊዜ ዳኞች ግልጽ ከሆነው በመራቅ የተዋዋዮች ፈቃድ ምን እንደነበር ለመተርጐም ስላለመቻላቸው
የፍ/ብ/ህ/ቁ.2298 1733
Cassation 14932
ፍርድ ቤት በአስተዳደር አካል የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርን የመሰረዝ ስልጣን የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 18ዐ8(2) 1198(2
Cassation decison no. 14454
በመጓጓዝ ሊይ የነበሩ ዔቃዎች መጎዲት በሰው ሊይ ሉዯርስ ይችሌ የነበረን የግጭት አዯጋ ሇማስወገዴ በተወሰዯ ርምጃ የዯረሰየመኪና መገሌበጥ ከዒቅም በሊይ በሆነ ምክንያት የዯረሰ ጉዲት ስሊሇመሆኑየንግዴ ህግ ቁ. 59ዏ 591 የፌ/ብ/ህ/ቁ.1792
ገቢን ለመፍጠር የሚወጣን ወጪ በትክክለኛ ሰነድ እንዲረጋገጥ ህጉ ስለሚያስቀምጠው ሁኔታ ደንብ ቁጥር 258/55 አንቀፅ 29
Cassation decison no. 14699
አንዴ ተወካይ በወካዩ ሊይ ባቀረበው ክስ ወካዩን ወክል መከራከር ስሊሇመቻለየፌ/ብ/ህ/ቁ. 2188 2189 22ዏ8 22ዏ9, የፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 57 58
Cassation decison no. 14974
በከተማ ቦታ ሊይ ስሇሚኖር መብትየፌ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 33(2) 231 (1)(ሀ), አዋጅ ቁ.47/67
Cassation decison no. 15270
አጠቃሊይ የአሰሪን የዯመወዝ ጭማሪ አወሳሰን ስርዒትን ሳይሆን የግሌ ጥቅምን መሰረት አዴርጏ የሚቀርብን የዯመወዝጭማሪ ክስ የማየት ስሌጣን የስራ ክርክር ችልት ስሇመሆኑአዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 147
Cassation decison no. 15410
Page 1 of 103