federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
ለደረሰ ጉዳት ሃላፊ የተባለ ሰው ላደረሰው ጉዳት ካሣ አይከፍልም ሊባል የሚችልበት የህግ መሠረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ91
Cassation Decision no. 28612
ከውልና ከውል ወጪ በሆነ ግንኙነት ከሁለት የተለያዩ የክስ ምክንያቶች የሚመነጭ ኃላፊነትን መሠረት በማድረግ በአንደኛው ግንኙነት ብቻ ተጠያቂ የሆነን ወገን ሁለቱን የኃላፊነት ምክንያቶች መሠረት በማድረግ ካሣ እንዲከፍል በአንድነትና በነጠላ ሊጠየቅ ስላለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ35 1896
Cassation Decision no. 28750
ንብረትን ከመስሪያ ቤት በኃላፊነት የተረከበ ሰው ንብረቱ በጠፋ ጊዜ ከንብረቱ መጥፋት ጋር በተያያዘ ጥፋት ያልፈፀመ መሆኑን ወይም ንብረቱ ከሥራ ሰዓት ውጪ የጠፋ መሆኑን የማስረዳት ሸክም ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ27
Cassation Decision no. 28865
ከተከራካሪ ወገን አንዱ የውጭ ሀገር ዜጋ ስለሆነ ብቻ ክርክሩ ሁልጊዜ የግለሰብ አለማቀፍ ሕግ ጥያቄ ያስነሳል ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀፅ 11(2)ሀ
Cassation Decision no. 28883
በክፍለ ከተማ ስልጣን ክልል ውሰጥ የሚነሱ ክርክሮች ላይ ክፍለ ከተማው ጣልቃገብቶ የመከራከር መብት ያለው ስለመሆኑ የአዋጅ ቁ. 361/95 አንቀፅ 1ዐ(2) 30 አዋጅ ቁ. 18/97 አንቀፅ
Cassation Decision no. 28923
Cassation Decision no. 29005
ተጋቢዎች በጋብቻ ወቅት የተፈራ ቤታቸውን በትርፍነት ለመንግስት ያስረከቡ እንደሆነ የአንደኛው ተጋቢ የግል ንብረት የሆነን ቤት ያለምንም ተጨማሪ ስምምነት የጋራ የሚያደርገው ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 29343
ባለዕዳው ቀጥተኛ የውል ፈፃሚነት ከውሉ ባህሪ አኳያ ማስፈፀም አለመቻል ውሉ እንዲሰረዝ መጠየቅ ሳያስፈልግ ኪሣራ ካለ መጠየቅ ስለመቻሉ በውል መሠረት ግዴታውን ያልተወጣ ወገንን አስገድዶ ለማስፈፀም የማይቻል በሆነ ጊዜ በውሉ ግዴታውን የተወጣው ወገን ውሉ ባለመፈፀሙ ምክንያት የደረሰውን ኪሣራ ለመጠየቅ ስለመቻሉ
Cassation Decision no. 29369
ከወራሾች መካከል አንዱ በሌለበት የተካሄደ የንብረት ክፍፍል በሌለበት ክፍያው የተፈፀመበት ወራሽ በሚያቀርበው አቤቱታ መነሻነት ሊፈርስ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐ8ዐ
Cassation Decision no. 29386
ቤት የጋራ ሃብት ነው ከተባለ ቤቱ የተሰራበት መሬት ላይ የጋራ ባለሃብቶቹ እኩል የመጠቀም መብት የሚኖራቸው ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 29402
የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት የምስክር ወረቀት ስልጣን ላለው የአስተዳደር ክፍል መመለስና መሰረዝ ጋር በተያያዘ ፍ/ቤቶች የባለቤትነት ደብተሩ እንዳይመለስ በሚል ውሣኔ ለመስጠት የማይችሉ ስለመሆናቸው የፍ/ብ/ህ/ቁ 1196(1)
Cassation Decision no. 29822
በአዋጅ ቁጥር 47/67 መሠረት የባለቤትነት መብት ለመንግስት የተላለፈ መሆኑን እንደመከራከሪያ በማንሳት መሟገት የሚችለው የሚመለከተው የመንግስት አካል እንጂ ግለሰብ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ 47/67 አንቀፅ 13(1)
Cassation Decision no. 29860
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ሠራተኞች አዋጅ መሠረት የክልሉ መንግስት ቋሚ ሠራተኛ በስራ ላይ በደረሰበት ጉዳት የሞተ እንደሆነ ለተተኪዎች የጡረታ አበል እንጂ ሌላ ተጨማሪ ካሣ ሊከፈል የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የአማራ ክልል አዋጅ ቁ.74/1994 አንቀፅ 46(5) (ሀ)
Cassation Decision no. 30032
ጠፋ የተባለ ሰው በተመለሰ ጊዜ ንብረቶቹ የተሸጡ ከሆነ ለማግኘት መብት የሚኖረው የንብረቶቹን የሸያጭ ዋጋ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 171(1)
Cassation Decision no. 30298
Cassation Decision no. 30442
ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ጉዳት ላደረሰ ወገን የመድን ሽፋን የሰጠ አካል በሃላፊነቱ መጠን ለተጐጂው መካሱ ተጐጂው በጉዳት አድራሹ ላይ የሚያቀርበውን ተጨማሪ (ቀሪ) የካሣ ጥያቄ የሚከለክል ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 30536
Cassation Decision no. 30727
Page 18 of 116