Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

  • አንድ ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ በምርመራ ሒደትም ሆነ ክሱን
    ለሚሠማው ፍ/ቤት የሚሠጠው የእምነት ቃል ውጤት በራሱ በቃል
    ሠጪው ላይ ተወስኖ የሚቀር ከመሆኑ ውጪ ወንጀሉን
    አልፈፀምኩም ብሎ በሚከራከር ሌላ ተከሣሽ ላይ ህጋዊ ውጤት
    ሊያስከትል የማይችል ሥለመሆኑ፣
    የወንጀለኛ መቅጫ ህግ ሥነ-ሥርዓት ቁጥር 27፣35 እና 134

     

    ከስር ተከሳሾች መካከል ፍ/ቤት የሠጠው ውሣኔ ለአንዱየሚጠቅም
    በሆነ ጊዜና ይግባኝ ባዩ ጋር ተከሠውጥፋተኛ ተብለው የተቀጡ
    ሠዎች ይግባኝ ቢያቀርቡ ኖሮ በይግባኝ ሠሚው ፍቤት ውሣኔ
    ሊጠቅሙ ይችሉ የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ ይግባኝ ሠሚዉ ፍ/ቤት
    የሠጠው ውሣኔ ይግባኝ ላላቀረቡት ተከሳሾች ጭምር ተፈፃሚነት
    ሊኖረው የሚገባ ሥለመሆኑ፣
    የወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁጥር 196/1/ /ሀ/ /ለ/

    የሰ/

    ...
  • ከስር ተከሳሾች መካከል ፍ/ቤት የሠጠው ውሣኔ ለአንዱየሚጠቅም
    በሆነ ጊዜና ይግባኝ ባዩ ጋር ተከሠውጥፋተኛ ተብለው የተቀጡ
    ሠዎች ይግባኝ ቢያቀርቡ ኖሮ በይግባኝ ሠሚው ፍቤት ውሣኔ
    ሊጠቅሙ ይችሉ የነበረ መሆኑ ከተረጋገጠ ይግባኝ ሠሚዉ ፍ/ቤት
    የሠጠው ውሣኔ ይግባኝ ላላቀረቡት ተከሳሾች ጭምር ተፈፃሚነት
    ሊኖረው የሚገባ ሥለመሆኑ፣
    የወ/መ/ስ/ስ/ህ/ቁጥር 196/1/ /ሀ/ /ለ/

    የሰ/

    ...
  • የሥራ ውል በመቋረጡ ምክንያት በሰራተኛውም ሆነ በአሰሪው የሚቀርብ ማንኛውም የክፍያ ጥያቄ ሥራ ውሉ በተቋረጠ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ፣ የጳጉሜ ቀናት በይርጋ ቀናት የማይካተቱ ስመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 162(4)፣የፍ/ሕ/ቁ. 1860(3)

    Download Cassation Decision

  • በተለያየ ጊዜና መዝገቦች የተለያዩ ቅጣቶች በአንድ ተከሳሽ ላይ በሚወሰንበት ጊዜ ተከሳሹ ይጣመርልኝ ብሎ በሚጠይቅበት ጊዜ ተደምረው የሚፈፀሙ ሲሆን የቅጣት ማቅለያ ምክንያቶች ግን እንደገና በድጋሚ የሚታዩበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አንቀፅ 186(3)፣184(1)፣ 108(1)

    Download Cassation Decision

  • በወሊድ ወቅት በህክምና ተቋሙና በሙያው ባለቤት ዘርፉ የሚጠይቀውን ጥንቃቄ ሳይደረግ በሚወለደው ህፃን ላይ የአካል ጉዳት ከደረሰ ተጠያቂነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ.1790፣2028፣2031፣2647 /2/ እና 2651

     

    የሰ/መ/ቁ. 96548

     

    መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም.

     

    ...
  • አንድ ተከሳሽ በክስ ማመልከቻ ላይ የተዘረዘረውን ወንጀል ለመስራቱ በሙሉ ያመነ እንደሆነ ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት ተከሳሹ ጥፋተኛ ነኝ ብሏል ሲል በመዝገብ ካሰፈረ በኃላ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ መስጠት የሚገባው ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ስ/ስ/ህ/አ 134(1)

    Download Cassation Decision

  • አንድ ተከሳሽ በክስ ማመልከቻ ላይ የተዘረዘረውን ወንጀል ለመስራቱ በሙሉ ያመነ እንደሆነ ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት ተከሳሹ ጥፋተኛ ነኝ ብሏል ሲል በመዝገብ ካሰፈረ በኃላ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ መስጠት የሚገባው ስለመሆኑ፣ የወ/መ/ስ/ስ/ህ/አ 134(1)

    Download Cassation Decision

  • በልዩ አዋቂነት ጉዳዩን የያዘው ፍርድ ቤት በሒሳብ አጣሪነት የሾመው ባለሙያ ለማጣራቱ ሥራ ይረዳው ዘንድ ሊቀርቡለት የሚገቡ ጠቃሚ ማስረጃዎች ከአንደኛው ተከራካሪ ወገን ወይም በሁለቱም ወገን ተከራካሪዎች ወይም በሌላ ሶስተኛ ሰው ሳያቀርቡለት ቢቀሩ ሊከተላቸው ስለሚገቡ እርምጃዎች በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 132፣136፣145(1)እና 250

    Download Cassation Decision

  • አንድ የፍርድ ባለገንዘብ በፍርድ ባለዕዳ ንብረት ላይ በህግ፣በውል ወይም በፍ/ቤት ትዕዛዝ የቀደምትነት መብት ካላቋቋመ በቀር ከሌሎች የፍርድ ባለገንዘቦች ጋር ደረጃቸው(መብታቸው) እኩል መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ባስፈረዱት የገንዘብ መጠን መቶኛ ስሌት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የታገደውን ገንዘብ እንዲከፍሉ ማድረጉ የህግ መሰረት ያለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ስ/ስህ/ቁ 403 የፍ/ህ/ቁ 3043፣3044፣3045፣2825

    Download Cassation Decision

  • ከጉምሩክ ሥነ ሥርዓት ጋር በሚሰጡ አስተዳደራዊ ውሳኔዎች ቅር የተሰኘ ሰው ለባለስልጣኑ አቤቱታ አጣሪ ቡድን ከዛም ለግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በየደረጃው ሳያቀርብ በቀጥታ ጉዳዩ በመደበኛ ፍ/ቤት እንዲታይለት የሚጠይቅበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀፅ 89(2) እና ንዑስ አንቀፅ 3(ሐ)፣ አንቀፅ 89(2)(3)(ሐ) ፣(5) እና (6)

    Download Cassation Decision

  • በሕጉ አግባብ ስልጣን ባለው አካል ያልተከፈለ ቀረጥና ታክ እንደተከፈለ የሚቆጠርበት የሕግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ ---ቀረጥና ታክሱን የማስከፈል ስልጣን በህገ መንግስቱ ተለይቶ የተቀመጠ ስለመሆኑ፣ የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 96(1) አዋጅ ቁጥር 578/2ዐዐዐ አንቀጽ 6(8)፣9 እና 1ዐ፣ ከአዋጅ ቁጥር 622/2ዐዐ1 አንቀጽ 2(6)፣(2(11)፣2(17) እና 91 ፣15(1)፣ 82 (1ሀ))((ለ))

    Download Cassation Decision

  • ጉዳዩ ከይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት እና ከሰነዶች ጋር የተያያዘ በመሆኑ ብቻ በፍርድ ሊወሰን የሚችል አይደለም ሊባል ስላለመቻሉ፤ እንዲሁም የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ካርታ ወይም ሌሎች ሰነዶች ተወስደውብኛል ተብሎ ክስ በሚቀርብበት ጊዜ የተወሰዱበት አግባብ ህጋዊ መሆን አለመሆኑ በፍርድ ቤት ሊጣራ የሚችል ጉዳይ ስለመሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 37(1)፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.4

    Download Cassation Decision

  • የመድን ዋስትና የገባ የመንግስት የልማት ድርጅት በአንድ ሰራተኛው ላይ ለደረሰ የአካል ጉዳት ተጠያቂ የማይሆነው የተገባው የመድህን ሽፋን በአዋጁ የተጠበቀውን መጠን የሚሸፈን ከሆነ ብቻ ስለመሆኑ፣ በአዋጁ ስሌት ለአነሰ መጠን ያህል የመድህን ሽፋን አሰሪው ተጠያቂ ስለመሆኑ፣ በአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 109(1)፣ አንቀጽ 109(3) ,134(1)

    Download Cassation Decision

  • ክስ በሚሰማበት ወቅት የቀረ ከሳሽ ፍ/ቤቱን በበቂ ሁኔታ የቀረበትን እክል ካስረዳ ፍ/ቤቱ መዝገቡ እንዲንቀሳቀስ ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 74(2)

    Download Cassation Decision

  • በአጓዥ ጥፋት በደረሰ አደጋ ምክንያት በተጓዡ(መንገደኛው) ላይ ለደረሰው ጉዳት ካሳ ለመወሰን ልንከተላቸው ስለሚገቡ የካሳ አከፋፈል መርሆች የን/ሕ/ቁ. 599፣ የፍ/ሕ/ቁ. 2091 እና 2092

     

     

    የሰ//.97760 ታህሳስ 19 ቀን 2008 ዓ/ም

    ዳኞች፡- አልማው ወሌ

    አንድ የሽያጭ ውል የእጅ በእጅ ሽያጭ ውል ነው ለማለት ስለሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሕ/ አንቀጽ 2278(1)

    የሰ//.97797 መስከረም 28/2008 ዓ/ም

    በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በሚደርግ የቅጥር ውሉ ላይ በግልፅ የሙከራ ጊዜ እንዲኖር ካልተስማሙ በስተቀር አሰሪው የሙከራ ጊዜ ነው ብሎ በሚያስበው ጊዜ ውስጥ የሰራተኛውን የስራ ውል ያለማስጠንቀቂያ ሊያቋርጥ የማይችል ስለመሆኑ፡- አዋጅ 377/1996 አንቀፅ 11(3)

    Download Cassation Decision

  • የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ በተመለከተ መንግስት ካለበት ኃላፊነት የተነሳ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ውል እንዲዋዋሉ እና መዝገብ እንዲያደራጁ የተወሰነ አካልን ባላደረገበት ጊዜና ቦታ በአካባቢው የሚፈፀሙ ልማዳዊ አሰራሮችን ህጋዊ መሰረት የላቸውም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ ከፍ/ሕ/ቁ. 3364

    Download Cassation Decision

  • የጡረታ እድሜያችን ሳይደርስ በጡረታ እንድንወጣ ተደርጐ የስራ ውላችን ከህግ ወጪ ተቋርጧል በማለት የሚቀርብ ክስን መደበኛ ፍ/ቤት ስንብቱ በህግ አግባብ የተደረገ መሆን አለመሆኑን የማጣራትና የመመርመር ስልጣን ያለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 23-27 ተእና 30፣40 አዋጅ ቁጥር 714/2003 አንቀጽ 19

    Download Cassation Decision