Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions

 • ለመልካም ሥራ አፈጻጸም ለዋስትና የተያዘ ገንዘብ ውሉ እንደውሉ ሳይፈጸም ሲቀር ዋስትና አስያዡ የተያዘውን ገንዘብ በውል ለተጎዳው ወገን መክፈል የሚገባው ስለመሆኑ ለመልካም ስራ አፈፃፀም የሚሰጥ ዋስትና ዓይነተኛ ዓላማው በተሰራው ነገር ጉዳት የደረሰበት ተዋዋይ ወገን በገንዘቡ ረገድ ለመካስ ስለመሆኑ ፍ/ሕ/ቁ. 1815

   

  ys¼m¼q$¼98348

  ¬HúS 18 qN 2008 ›¼M


  ...

 • የቀለብ ገንዘብ መጠን ስለሚወሰንበት አግባብ፣ የተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ አዋጅ ቁጥር 213/92 አንቀጽ 197 አንቀጽ 2

  Download Cassation Decision

 • የአንድን የውል ሰነድ እርግጠኛ ቀን የሚባለው ሰነዱን የፃፈው ወይም የተቀበለው እንደ ሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ ፅ/ቤትን የመሰለ የመንግስት መስሪያ ቤት ሲሆን የፃፈበት ወይም የተቀበለበት ቀን ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.2015(ሀ)

  የሰ//.98583

  መስከረም 27 ቀን 2008 ዓ.ም

  ከውል ግንኙነት ጋር በተያያዘ በህገ ወጥ መንገድ መብትን ማስከበር የወንጀል ተጠያቂነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ፣ የወ/ህ/አንቀፅ 436(ለ)

  Download Cassation Decision

 • ከስራ ውል መቋረጥ ጋር ተያይዞ በአሰሪው ቁጥጥር ውጪ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በቀር በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ አሰሪው ለሰራተኛው መክፈል የሚገባውን ሒሳብ ካልከፈለ ክፍያ ለዘገየበት ጊዜ ለሰራተኛው እስከ ሶስት ወር የሚደርስ ደሞዙን ያህል አሰሪው እንዲከፍለው ሰራተኛው ጉዳዩን ለማየት ስልጣን ላለው ፍ/ቤት በመጠየቅ ሊያስወስን የሚችል ስለመሆኑ- አዋጅ ቁ.377/ 1996 አንቀፅ 38

  Download Cassation Decision

 • የግል አሰሪና ሠራተኛ (ስራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ) እና በሰራተኛ የሚነሳ ማንኛውም የስራ ክርክር የሚፈታው በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 632/2001 አንቀጽ 4

  Download Cassation Decision

 • ተወካይ የውክልና ስልጣኑን መሠረት በማድረግ ከሶስተኛ ወገን ጋር የሚያደርገው ውል ከወካይ ጋር የጥቅም ግጭት ተፈጠሯል ብሎ ወካይ ካወቀ ይህንን ለመቃወም /ለመስፈረስ/የሚችለው ወካይ ይህንን ሁኔታ መፈጠሩን ካወቀበት እስከ ሁለት ዓመት ጊዜ ድረስ ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ. 2187(1)(2

  የሰ//.98961

  መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም

  አንድ ሰራተኛ በስራ ላይ እያለ በሚደርስበት የጤንነት ችግር ምክንያት አሰሪው የአንድ ወር የህመም ፍቃድ ሰጥቶት ነገር ግን በተሠጠው ጊዜ ውስጥ ከህመሙ ማገገም ካልቻለ ተጨማሪ የህመም ፍቃድ ከግማሽ ደመወዙ ጋር እንዲያገኝ ሊደረግ የሚችል ስለመሆኑ፡- አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 85(1)፣86(2)

  Download Cassation Decision

 • በቅጂና ተዛማጅ መብቶች መጣስ /ለሚደርስ ለጉዳት ካሳ/ ወይም የሞራል ካሳ ዋጋው በተዋዋዮች ወገን ካልተቆረጠ የወቅቱን ዋጋ አጣርቶ መወሰን የሚገባ ስለመሆኑ፣ የሞራል ካሳ አከፋፈል ከፍ/ብ/ሕ/ቁ ውጪ መወሰን የሌለበት ስለመሆኑ የቅጂና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ ቁ 410/96 አንቀጽ 7፣8፣37 የፍ/ብ/ሕ/ቁ 2102

   

  የሰ/መ/ቁ. 99082

   

  ጥቅምት 23 ቀን 2008 ዓ.ም

   

  ተዋዋዮች የማይንቀሳቀስ ንብረት በሽያጭ ሲተላለፍ በህጉ በተደነገገው መሰረት ውል ለመዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ቀርቦ የማስመዝገብ ግዴታን ስምምነታቸው ላይ ካካተቱና ነገር ግን ይህንን ተፈፃሚ ማድረግ ካልተቻለ የተዘጋጀው ስምምነት ረቂቅ እንጂ ከጅምሩ ውል ነው ተብሎ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሊነሱ የሚገባቸውን ጉዳዮች ማንሳት ሰህተት ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.1723፣1810፣1885(1)

   

  የሰ/መ/ቁ. 99124

   

  የካቲት 28 ቀን 2008 ዓ/ም

   

  አንድ ሰው የፖሊስ ቅጥር ፎርም የሚል ስያሜ የያዘ ሰነድ ስለሞላ ወይም በቅጥር ፎርሙ በሕጉ አግባብ የሚገኙት ማዕረጎች ተሰጥተውት የጥቅማ ጥቅሙ ተጋሪ መሆኑ ብቻ ጉዳዩን በፖሊስ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት እንዲዳኝ ማድረግ ተገቢ ስላለመሆኑ፡- አዋጅ ቁ.720/2004 አንቀፅ 2(1) የፌዴራል ፖሊስ አባላት መተዳደሪያ የሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ.268/2005 አንቀፅ 3፣4፣5፣6(1) እና 7

  Download Cassation Decision

 • በማጓጓዝ ውል ግንኙነት በደረሰ የሕይወት ሕልፈት የሚከፈል ካሣ በንግድ ህጉ መሰረት ስለመሆኑ

   

  የሰ/መ/ቁ.99447

  .ጥቅምት 26 ቀን 2008 ዓ.ም.

   

  ዳኞች:-አልማው

  ...
 • አንድ ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት ከተከራካሪ ወገኖች አንዳቸው በስር ፍ/ቤት ውሳኔ ቅር በመሰኘት የይግባኝ አቤቱታ ሲያቀርቡለት በስር ፍ/ቤት የታዩ ሰነዶችን ወይም መታየት የነበረባቸውን ሰነዶች አስቀርቦ ሳይመረምር በይግባኙ ላይ ውሳኔ፣ ፍርድ ወይም ትእዛዝ መስጠት የሌለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 145/1/

  Download Cassation Decision

 • የተዋዋዮች የውል ግንኙነት መሰረት ያደረገው ፕርፎርማን ሳይሆን ፕሮፎርማን ተከትሎ በፅሑፍ የተደረገን ውል በሆነ ጊዜ በፕሮፎርማው ላይ ተጠቅሶ ነገር ግን ተዋዋዮቹ የውላቸው አካል አድርገው ያልተሰማሙበት ጉዳይ በፕሮፎርማ ላይ የተጠቀሰ በመሆኑ ብቻ እንደውሉ አካል ተቆጥሮ በተዋዋዮቹ (ከተዋዋዮቹ) በአንዱ ላይ አስገዳጅነት እንዳለው አድርጎ መውሰድ ተገቢ ስላለመሆኑ የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 2287-2300 ተፈፃሚነት የሚኖራቸው በተሸጠው እቃ ላይ የተገኘው ጉድለት መኖሩ በገዥው የታወቀው ከርክክቡ በኋላ በሆነ ጊዜ ስለመሆኑ

  የሰ/መ/ቁ. 99667

   

  መስከረም 27 ቀን 2008 ዓ.ም.

  በአንድ ተከሳሽ ላይ ከቀረቡት ከአንድ በላይ ከሆኑት ክሶች መካከል
  ከፊሎች የሚወድቁት በፊዴራል ፍ/ቤት የስረ ነገር ስልጣን ስር
  ከፊሎቹ ደግሞ በክልል ፍርድ ቤት የስረ- ነገር ስልጣን ስር በሆነ
  ጊዜናበወንጀል ህግ ሥነ-ስርዓቱ የክስ አቀራረብ መርህ መሰረት
  በቀጥታም ሆነ በውክልና በፌደራል ፍ/ቤት ቀርበው እንዲታዩ
  ከተደረገ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ የይግባኝ እና የሰበር ሥርዓታቸው
  በመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲቀርቡ እንደተደረገው ሁሉየፌደራል
  ፍ/ቤቶችን የይግባኝ እና የሰበር ሥርዓት ተከትለውና ተጠቃለው
  መታየትያለባቸው ስለመሆኑ።- ወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 109(3)፣116(2)
  አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀፅ 4(4)፣15(1)

  ...
 • በአንድ ተከሳሽ ላይ ከቀረቡት ከአንድ በላይ ከሆኑት ክሶች መካከል
  ከፊሎች የሚወድቁት በፊዴራል ፍ/ቤት የስረ ነገር ስልጣን ስር
  ከፊሎቹ ደግሞ በክልል ፍርድ ቤት የስረ- ነገር ስልጣን ስር በሆነ
  ጊዜናበወንጀል ህግ ሥነ-ስርዓቱ የክስ አቀራረብ መርህ መሰረት
  በቀጥታም ሆነ በውክልና በፌደራል ፍ/ቤት ቀርበው እንዲታዩ
  ከተደረገ በሚሰጠው ውሳኔ ላይ የይግባኝ እና የሰበር ሥርዓታቸው
  በመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲቀርቡ እንደተደረገው ሁሉየፌደራል
  ፍ/ቤቶችን የይግባኝ እና የሰበር ሥርዓት ተከትለውና ተጠቃለው
  መታየትያለባቸው ስለመሆኑ።- ወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 109(3)፣116(2)
  አዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀፅ 4(4)፣15(1)

  ...
 • በውል መሰረት ከተቋቋመ የሽርክና ማህበር ውስጥ አንድ የማህበር አባል ከማህበሩ ሊወጣበት ስለሚችልበት አግባብ

   

  የሰ/መ/ቁ. 99900

   

  መስከረም 25 ቀን 2008 ዓ.ም

   

  ዳኞች፡- አልማው ወሌ

  Education Policy

 • Proclamations

  ...
 • proclamation no. 853 Financing the Competitiveness and Job Creation Project

  proclamation no. 796 Global Green Growth Institute Establishment