federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
Electoral law
Law of political parties
Candidates of political parties
labor law dispute
Power of labor dispute board
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ስልጣን
Cassation 16653
ኑዛዜ ህጋዊ ነው መባሉ ሌሎች ሰዎች በሰነዱ ላይ ተቃውሞ ካላቸው ጉዳዩ በዳኝነት መታየትን የሚከለክል ስላለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 881 884 892 996-1ዐዐዐ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5
Cassation 17058
contract law
contract of agency
scope of special power of attorney
ንብረትን ለመሸጥ ለመለወጥ ብሎም ለሦስተኛ ወገን ለማስተላለፍ በሚል የተሰጠ ውክልና ንብረቱን በመያዣነት ለማስያዝ የሚያስችል ስልጣን እና ችሎታን የሚያጐናጽፍ ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3ዐ49(2)2206(1)
Cassation Decision no. 17320
ጋብቻ በአንደኛው ተጋቢ ሞት ምክንያት በፈረሰ ጊዜ የጋራም ሆነ የግል ንብረት በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መጠየቅ እንዳለበት በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677 መሠረት በቁ. 1845 ላይ የተቀመጠው ይርጋ ተፈፃሚ ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1768 1ዐዐ16771845
Cassation 17937
ጉድለት ያለበት ሀራጅ ቀሪ ሲደረግ ሻጭና ገዢን ወደነበሩበት ለመመለስ ስላለመቻል
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1817(1) እና (2)
Cassation 14094
1. ተዋዋይ ወገኖች መሰረታዊ ያልሆኑና ጥቃቅን የሆኑ ምክንያቶችን ብቻ
በመስጠት ውል ማፍረስ Eንዳይችሉ ዳኞች ውሉ Eንዲፈርስ ሊያደርጉ
የሚችሉት ውሉ ባይፈርስ ከፍ ያለ ችግር የሚያስከትል ከሆነ ብቻ ነው፡፡
2. የውል Aብዛኛው ግዴታ በተፈፀመ ጊዜ የተወሰነ ቀሪ ገንዘብ Aለመከፈሉ
ውሉን ለማፍረስ የሚያበቃ መሠረታዊ የሆነ የግዴታ መጣስ የሚያሰኝ
ምክንያት Aይደለም፡፡
Cassation 18786
ባልተነጣጠለ ኃላፊነት የተገናኙ ተከሳሾች በአንድ ላይ በተከሰሱ ጊዜ አንዱ ተከሳሽ የሚያነሳውን የይርጋ መቃወሚያ በሌሎች ላይ ስላለው ውጤት
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 167719ዐ1
Cassation 19081
አንድ ፍርድ ተፈፀመ ሊባል የሚገባው ለፍርድ ቤቱ ገቢ የተደረገ ገንዘብ ለፍርድ ባለመብቱ ሲደርሰው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 395
Cassation 19205
አከራካሪ የሆነው ቤት የግልም ሆነ የጋራ ቤቱ ያረፈበት ቦታ የመንግስት በመሆኑ ከቤቱ ተነጥሎ እንዲገመትና አስፈላጊም ከሆነ እንዲሸጥ የሚያደርግ ውሣኔ መሬትን የመንግስት ለማድረግ የወጣውን ሕግ የሚፃረር ስለመሆኑ
የአዋጅ ቁ. 47/67
Cassation 19479
Family law
proof of marriage
possession of status
evidence to prove possession of status
ጋብቻ የትዳር ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ለማሳየት /ለማረጋገጥ/ የሚቻል ስለመሆኑና ይህንንም ለማስረዳት ማንኛውም ዓይነት ማስረጃ ሊቀርብ ስለመቻሉ
የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 9596 እና 97
Cassation Decision no. 20036
Page 13 of 116