87285 labor dispute/ absence with leave/ sick leave

አንድ ሠራተኛ ከሥራ መቅረቱ በህመም ምክንያት መሆኑ እንደበቂ ምክንያት ሊወሰድ የሚችለው በህጉ አግባብ፣ በህመሙ ምክንያት ስለመቅረቱ ለአሰሪው ያሳወቀና ፈቃድ ያገኘ እንደሆነ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 85(4)

Download Cassation Decision

 
 
 

Google Adsense