47917 law of succession/ disinhersion/ will

ተወላጅ የሆነ ሰው ከውርስ ተነቅሏል ሊባል የሚችለው ተናዛዡ ንብረቱን በጠቅላላ የኑዛዜ ስጦታ ለሌሎች ተወላጆች ወይም ሌሎች ሰዎች የሰጠ እንደሆነ ስለመሆኑ ሟች ያለው አንድ የታወቀ ንብረት ብቻ ሆኖ ይህንኑ ከተወላጆቹ መካከል አንዱን ወይም ሁሉንም ሳያካትት ለሌሎች ሰዎች በኑዛዜ የሰጠ እንደሆነ ተነቀልኩ የሚል ወገን ኑዛዜው ላይ ተቃውሞ ሊያነሳ የሚችል ስለመሆኑ

Download Cassation Decision