Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 27808 civil procedure/ injunction/ attachment

    ከፍርድ በፊት የሚሰጥ የማገጃ ትዕዛዝ በክርክሩ ተካፋይ ያልሆነን ወገን የእግድ ትዕዛዙ ከመሰጠቱ በፊት ያገኘውን መብት የማይነካ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 153 (2) Cassation Decision no. 27808

  • 28802 civil procedure/ partial admission

    በክስ በተጠየቀውና በታመነው መሰረት ውሣኔ መስጠት የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.182(2) Cassation Decision no. 28802

  • 29738 civil procedure/ appeal/ second appeal

    የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በይግባኝ አይቶ የመጨረሻ ውሣኔ የሰጠባቸውን ጉዳዮች የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በይግባኝ አይቶ መወሰን የማይችል ስለመሆኑ Cassation Decision no. 29738

  • 29761 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation

    የተወረሰ ንብረትን ለማስመለስ ሲባል የሚቀርበው የፍትሐብሔር ክርክር በአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን ስር የማይወድቅ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.361/95 አንቀፅ 41(ሀ) Cassation Decision no. 29761

  • 29780 civil procedure/ res judicata

    አስቀድሞ ውሣኔ ከተሰጠበት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሌላ የክርክር ጭብጥ ማቅረብ የሚቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5 Cassation Decision no. 29780

  • 30631 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation

    በህገ ወጥ መንገድ ተወስዷል /ከአዋጅ ውጭ ተወርሷል/ የተባለ ቤትን ባለቤትነት በማጣራት ውሣኔ የመስጠት ሥልጣን የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 11ዐ/87 Cassation Decision no. 30631

  • 30704 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation

    ቁጥጥር ስር ያሉ ቤቶች ይመለሱልኝ እንዲሁም ውዝፍ ኪራይ ይከፈለኝ በሚል የሚቀርቡ አቤቱታዎች ላይ ውሣኔ መስጠት የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ እንጂ የፍ/ቤት ስልጣን ስላለመሆኑ Cassation Decision no. 30704

  • 31547 civil procedure/ relief not requested

    ተከራካሪ ወገኖች በግልጽ ባላመለከቱት ነገር ላይ ተመስርቶ ውሣኔ መስጠት ስላለመቻሉ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.182 Cassation Decision no. 31547

  • 32147 civil procedure/ cause of action

    የክስ ምክንያት የሌለው አቤቱታ ተቀባይነት የማይኖረው በመሆኑ ተከሳሽ የሆነውን ወገን መጥራት ሳያስፈልግ መዝገቡ ሊዘጋ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 231(1) (ሀ) Cassation Decision no. 32147

  • 32376 civil procedure/ jurisdiction/ Addis Ababa city Court

    ከቤት ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ ባለቤትነትን የመፈለም ክስ ለማየት የአዲስ አበባ ከተማ ነክ ፍርድ ቤቶች የስረ-ነገር ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.361/95 አንቀፅ 41(ረ) Cassation Decision no. 32376

  • 32638 civil procedure/ opposition

    ሳይሆን የተወሰነው ውሣኔ መብቱን የሚነካ ሆኖ ሲገኝ ውሣኔው ከመፈፀሙ በፊት ውሣኔው እንዲነሳና ክርክሩ እርሱ ባለበት እንዲቀጥል መጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358 Cassation Decision no. 32638

  • 33606 civil procedure/ injunction

    የእግድ ትዕዛዝ እንዲነሣ ጥያቄ ቀርቦ ውድቅ ከተደረገ በኋላም ቢሆን በድጋሚ በተመሳሳይ ሁኔታ የተሰጠው የእግድ ትዕዛዝ እንዲነሣ ጥያቄ ሊቀርብ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158 Cassation Decision no. 33606

  • 33824 civil procedure/

    Cassation Decision no. 33824

  • 34249 civil procedure/ mandatory joinder of party

    ለክርክር እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ የሚታመን ወገን በመካሄድ ላይ በሚገኝ ክርክር ተካፋይ እንዲሆን መደረግ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 4ዐ(2) Cassation Decision no. 34249

  • 34313 civil procedure/ third party intervention

    ገብ ተከሳሽ ኃላፊነት የሚመነጨው ከተከሳሹ ኃላፊነት ስለመሆኑ እና የሦስተኛ ወገን ተከሳሽ ተጠያቂ የሚሆነው ከህግ ወይም ከውል የመነጨ ግዴታ ሲኖር ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.43(1) Cassation Decision no. 34313

  • 35403 civil procedure/ summon procedure

    ወገን መከላከያ ክርክር ሳይሰማ በማለፍ ውሣኔ ለመስጠት የሚችለው ተከራካሪው በችሎት ሳይቀርብ የቀረው በቂ ባልሆነ ምክንያት መሆኑን በቀረቡለት ማስረጃዎች ማረጋገጥ ሲችል ብቻ ስለመሆኑ Cassation Decision no. 35403

  • 24627 civil procedure/ jurisdiction/ expropriation

    ትዕዛዝ ከግለሰቦች የተወሰደና በመንግስት ቁጥጥር ሥር ያለ መሆኑ ካልተገለፀ በስተቀር ጉዳዩን ለማስተናገድ ፍ/ቤቶች ስልጣን የሚኖራቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.11ዐ/ 87 አንቀፅ 3(1) Cassation Decision no. 24627

  • 31490 civil procedure/

    Cassation Decision no. 31490

  • 31833 civil procedure/ valuation of property

    በቤት ላይ የተደረገ እድሳትና ለውጥ ምን ያህል የመጠንና የአይነት ለውጥ እንዳመጣ ክርክር በተነሣ ጊዜ ልዩ አዋቂ መድቦ በማስጠናት መወሰን የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 136 Cassation Decision no. 31833

  • 30101 property law/ building without objection by landowner

    በሌላ ሰው የመሬት ይዞታ ላይ በባለይዞታው ፈቃድ ህንፃ የሠራ ሰው የህንፃውን ግምት ተቀብሎ ህንፃውን ለማስረከብ የማይገደድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1179(1) እና (2) Cassation Decision no. 30101