Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 22008 property law/ unlawful enrichment

    መክፈል የማይገባውን የከፈለ ወገን እንዲመለስለት መጠየቅ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ.2164 Cassation Decision no. 22008

  • 22297 civil procedure/ trial/ opening of case/ the right to start

    እንዳለበትና የተሻለ ማስረጃ ከማቅረብ አንፃር ለማን ፍርድ ሊሰጥ እንደሚገባ በተመለከተ አግባብነት ያላቸውን የህግ መርሆዎች ወደጐን በመተው የሚሰጥ ውሣኔ ተቀባይነት የማይኖረው ስለመሆኑ Cassation Decision no. 22297

  • 22469 property law/ immovable property/ ownership

    የህዝብ የሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት ሊረጋገጥ የሚችልበት አግባብ Cassation Decision no. 22469

  • 22719 property law/ immovable property/ ownership/ title deed/

    አካል የሚሰጠው የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከተሰረዘ በኋላ በቤቱ ላይ መብት ወይም ጥቅም አለኝ በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት የማይኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1195 Cassation Decision no. 22719

  • 34406 unlawful enrichment/ period of limitation

    መበልፀግ ጋር በተያያዘ የሚነሳ የካሣ ጥያቄ ላይ ተፈፃሚ የሚሆነው የይርጋ ደንብ ከውል ውጭ በሚደርስ ሃላፊነት ሥር የተመለከተው የይርጋ ዘመን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2143(1) Cassation Decision no. 34406

  • 24269 property law/ land law/ possessory right

    /የመያዝ/ መብት የሚኖራቸው አግባብ ባለው መንግስት አካል /ባለሥልጣን/ ተፈቅዶ ሲሰጣቸው ስለመሆኑ ከሚመለከተው ባለስልጣን ፈቃድ ሳይኖር የተሰራ የከተማ ቤት ህጋዊነት የሌለው ስለመሆኑ Cassation Decision no. 24269

  • 26130 property law/ land law/ ownership

    ከጋብቻ በፊት በአንደኛው ተጋቢ የግል ይዞታ ሥር የነበረ መሬት ላይ በጋብቻ ወቅት የጋራ ቤት የተሰራ እንደሆነ ተጋቢዎቹ በመሬቱ ይዞታም ሆነ በቤቱ ላይ እኩል መብት የሚኖራቸው ስለመሆኑ Cassation Decision no. 26130

  • 27506 property/ possession/ possessory action

    ክርክር አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ ሁከት ይወገድልኝ በሚል ክስ በቀረበ ጊዜ ፍ/ቤቱ ሊይዝ የሚገባው ጭብጥ ሁከት ተፈጥሯል ወይስ አልተፈጠረም የሚል ጥያቄ አዘል መሆን ያለበት ስለመሆኑ Cassation Decision no. 27506

  • 27600 property law/ contract law/ mortgage

    በመያዣ በተያዘ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ በማሻሻልም ሆነ ሌሎች አዲስ የሚሰሩ ስራዎች መያዣው የሚያጠቃልላቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ.3ዐ66 Cassation Decision no. 27600

  • 29005 property law/ land law/ legal personality/ Addis Ababa city

    ሰውነት ያላቸው ስለመሆኑና በስልጣን ክልላቸው ሥር በሚነሱ ክርክሮች ተካፋይ የመሆን መብት ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 36/95 አንቀፅ 1ዐ(2) አዋጅ ቁ. 1/95 /አዋጅ ቁ. 18/97 Cassation Decision no. 29005

  • 30461 property law// natural resource

    የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መሬትና ድንጋይ ነክ የሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶችን በነፃ መጠቀም የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 8ዐ/89 አንቀፅ 6(18) Cassation Decision no. 30461

  • 33499 property law/ building without consent

    ለጊዜው ለመኖሪያነት የተሰጠ ቦታ ላይ ሳያስፈቅዱ ቤት መስራት የተሰራውን ቤት በገንቢው ወጪ እንዲፈርስ የሚያስደርግ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1178(2) Cassation Decision no. 33499

  • 33711 property law/ ownership/ immovable property

    የቤት ባለቤት ሳይሆን ወይም ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ለኪራይ የተከፈለ ገንዘብ እንዲመለስ የሚቀርብ አቤቱታ የህግ መሠረት የሌለው ስለመሆኑ Cassation Decision no. 33711

  • 33831 property law/ clear law/ presumption

    በህግ በግልጽ የተረጋገጠ መብት እያለ በህሊና ግምት ላይ የተመሰረተ ፍርድ መስጠት አግባብ ስላለመሆኑ Cassation Decision no. 33831

  • 33924 property law/ immovable property/ ownership/ title deed

    ክስ የሚያቀርብ ሰው የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ካላቀረበ በስተቀር ሁልግዜም ቢሆን በጉዳዩ ላይ መብት ወይም ጥቅም ሊኖረው አይችልም ብሎ ለመደምደም የማይቻል ስለመሆኑ Cassation Decision no. 33924

  • 23608 property law/ immovable property/ expropriation

    ውሣኔ ላይ ቅሬታ ሊቀርብ የሚችለው ለኤጀንሲው የስራ አመራር ቦርድ እንጂ ለፍ/ቤት ስላለመሆኑ የኤጀንሲው የሥራ አመራር ቦርድ የሚሰጠው ውሣኔ የመጨረሻና አሣሪ (Binding) ስለመሆኑ Cassation Decision no. 23608

  • 20295 period of limitation/ law of succession

    ወራሽነትን ካረጋገጡ በኋላ ንብረት ተይዞብኛል ይመለስልኝ የሚል ጥያቄ ከሦስት አመት በኋላ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐዐዐ(1) Cassation Decision no. 20295

  • 25567 period of limitation

    ወራሽ ነኝ ወይም ወራሽነቴ ይረጋገጥልኝ ከሚል ጥያቄ ጀምሮ የውርስ ንብረት ያለ አግባብ ተይዞብኛል በሚል ለሚቀርብ አቤቱታ ጭምር ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 999 1ዐዐዐ Cassation Decision no. 25567

  • 25664 period of limitation/ law of succession

    በወራሾችና ወራሽ ባልሆኑ ሰዎች መካከል የሚነሳ የውርስ ንብረትን የተመለከተ ክርክር በአሥር ዓመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1845 Cassation Decision no. 25664

  • 26422 period of limitation/ law of succession

    ወራሽ ነኝ የሚል ወገን መብቱንና የውርስ ንብረቶቹ በሌላ ወራሽ መያዛቸውን ካወቀ ከሦስት ዓመት በኋላ የሚያቀርበው የወራሽነት ክስ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐዐዐ(1) Cassation Decision no. 26422