Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.
-
18809 tax law/ income tax/ car rental
በሚገኝ ገቢ ላይ ግብር ለመሰብሰው የተደነገገው መኪናን በማከራየት የሚገኝን ገቢ የሚያካትት ስለመሆኑ ደንብ ቁጥር 75/93 አንቀጽ 2/9/ ደንብ ቁጥር 78/94 አንቀጽ 24/2/ /ሸ/ Cassation Decision no. 18809
-
Cassation Decision no. 23389
-
28923 company law/ public enterprises/ debt of privatized enterprises
የዕዳ ክርክር በኃላፊነት ይዞ መከራከር ያለበት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባላደራ ቦርድ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 208/1992 አንቀጽ 5/1/, 6/1/ /ሐ/, አዋጅ ቁ. 182/1992 Cassation Decision no. 28923
-
19258 company law/ private limited company/ capital contribution
የተወሰነ ኃላፊነት ያለው የግል ማህበር መዋጮ መከፈል ያለበት ማህበሩ ሲቋቋም እንጂ ተቋቁሞ ሥራው ከተጀረ በኋላ ስላለመሆኑ Cassation Decision no. 19258
-
33760 commercial law/ business/ elements of business
የንግድ ድርጅት /መደብር/ ላይ ያለ መብት የድርጅቱ ንግድ የሚካሄድበትን ቤት የኪራይ መብት የሚያካትት ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁጥር 127 Cassation Decision no. 33760
-
18576 civil procedure/ execution of judgment/ liquidation of succession report
ሪፖርት ከፀደቀ ወይም በፍ/ቤት ተቀባይነት ካገኘ በኋላም ቢሆን እንደ ፍርድ ተቆጥሮ በቀጥታ የአፈፃፀም አቤቱታ ሊቀርብበት ስላለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 944, 946, 956, 960, 996 Cassation Decision no. 18576
-
19283 banking/ foreclosure/ public auction
ንብረት በመጀመሪያም ሆነ በሁለተኛው የሃራጅ ጨረታ ለሽያጭ አቅርቦ ገዢ ያልተገኘ እንደሆነ ንብረቱን ሊያስቀር የሚችለው ለመጀመሪያው ጨረታ መነሻ በተሰጠው የዋጋ ግምት መሰረት ስለመሆኑ Cassation Decision no. 19283
-
22481 civil procedure/ execution of judgment/ public auction/ errors in auctioning
የአሻሻጥ ስርዓት ላይ ”ግዙፍ የሆነ ጉድለት” ወይም ትክክለኛ ያልሆነ ተግባር እንደተፈፀመ ሊቆጠር የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 422/3/, 428/5/, 455, 428/1/ Cassation Decision no. 22481
-
22930 family law/ divorce/ debt of spouses
ክፍፍል ከተደረገ በኋላ ከአንደኛው ተጋቢ የግል ተግባር የሚመነጭ ዕዳ አፈፃፀም የተጠየቀው /የቀረበው/ ከፍቺ በኋላ እስከሆነ ድረስ ለዕዳው ምክንያት ከሆነው ተጋቢ ብቻ የሚጠየቅ ስለመሆኑ Cassation Decision no. 22930
-
23733 civil procedure/ execution of judgment/ partition of property/
በሚል የተሰጠን ፍርድ መነሻ በማድረግ የአፈፃፀም ችሎት /ፍ/ቤት/ ከተከራካሪ ወገኖች መካከል አንደኛው ግምቱን ከፍለው ንብረቱን እንዲያስቀሩ በሚል ትዕዛዝ ለመስጠት የማይችል ስለመሆኑ Cassation Decision no. 23733
-
23989 civil procedure/ execution of judgment/ attaching immovable property
ከሻጭ ወደ ገዥ ያለመዛወሩ ብቻ ሦስተኛ ወገኖች በሻጭ ላይ ሽያጭ የተካሄደበት ንብረት ላይ የጀመሩት አፈፃፀም እንዲቀጥል ለማስደረግ በቂ ሁኔታ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2878 Cassation Decision no. 23989
-
25031 civil procedure/ execution of judgment/ investigation of claims to attached property
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 418 መሰረት አቤቱታ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358,418 Cassation Decision no. 25031
-
26553 civil procedure/ execution of judgment/ attachment and sale of immovable property
ያለበት ስለመሆኑ ሽያጩ ባልተገባ መንገድ ተከናውኗል ከተባለም ጨረታው በድጋሚ መካሄድ ያለበት ስለመሆኑ በመያዣ የተያዘን ንብረት በሌላ ባለገንዘብ ጠያቂነት እንዲሸጥ ሊደረግ ስለመቻሉ Cassation Decision no. 26553
-
27574 civil procedure/ execution of judgment/ arbitral award
በሽምግልና ጉባኤ አማካኝነት የተሰጠ ውሣኔ በፍ/ቤት ሊፈፀም የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 215/1/, 319/2/ Cassation Decision no. 27574
-
28019 civil procedure/ execution of judgment/ decree
ፍርድን በአግባቡ ውጤት ለመስጠት የአፈፃፀም ችሎት የፍርዱን ትክክለኛ ቃል እና መንፈስ መከተል ያለበት ስለመሆኑ Cassation Decision no. 28019
-
28154 civil procedure/ execution of judgment/ investigation of claims to attached property
ያቋቋምን ስለሆነ አፈፃፀም ሊቀጥል አይገባም በሚል አቤቱታ ያቀረቡ እንደሆነ ፍ/ቤት ተከራካሪ የሆኑ ወገኖች በአቤቱታው ላይ ያላቸውን ክርክር በቅድሚያ በመስማት መወሰን ያለበት ስለመሆኑ Cassation Decision no. 28154
-
28362 civil procedure/ execution of judgment
Cassation Decision no. 28362
-
29344 civil procedure/ execution of judgment/ decree
ውሣኔን የሚያስፈጽም ፍ/ቤት በውሣኔው መሰረት ከማስፈፀም ወጪ በአፈፃፀም ጊዜ ዋናውን ፍርድ ሊለውጥ የሚችልበት የህግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 418 Cassation Decision no. 29344
-
29371 civil procedure/ execution of judgment
Cassation Decision no. 29371
-
29653 civil procedure/ execution of judgment/ judgment creditor
ዋናው ክርክር ገብቶ ተከራክሮ ውሣኔ ያላገኘ ተከራካሪ ወገን በአፈፃፀም ጊዜ ውሣኔ እንዲፈፀምለት ጥያቄ የሚያቀርብበት የህግ መሠረት የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358, 418 Cassation Decision no. 29653