Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 37454 labor dispute/ termination of contract of employment/ reinstatement

    Download Cassation Decision የጥበቃ ሥራን የሚሠራ ሠራተኛን በተመለከተ የሥራ ውሉ ያለአግባብ ተቋርጧል በሚል ሲወሰን በአሠሪውና ሠራተኛው መካከል ሊኖር የሚገባው ከፍተኛ መተማመን የሚሻክር በመሆኑ ሰራተኛው ወደ ሥራ እንዲመለስ የሚሰጥ ውሳኔ ተገቢ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 43

  • 38255 labor dispute/ reinstatement

    Download Cassation Decision ወደ ሥራ እንዲመለስ የተፈረደለት ሠራተኛ ለመመለስ ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቶ የሥራ ክርክሮችን የሚወስነው አካል ሠራተኛው አግባብነት ያላቸውን ክፍያዎች ተከፍሎት ከሥራ እንዲሰናበት ሊወሰን የሚችለው በመጀመሪያው ፍርድ መሠረት ያልተፈፀመ እንደሆነ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 43/3/

  • 37551 labor dispute/ collective agreement/ provident fund/ severance pay

    Download Cassation Decision የሥራ ውሉን በፍቃዱ የቋረጠ ሠራተኛ የህብረት ስምምነት የሚፈቅድለት ከሆነ ኘሮቪደንት ፈንድና የሥራ ስንብት የማግኘት መብት የሚኖረው ስለመሆኑ

  • 34476 labor dispute/ unlawful termination of contract of employment/ payments

    Download Cassation Decision የስራ ውል የተቋረጠው ከህግ ውጪ ነው ተብሎ በተወሰነ ጊዜ የስራ ውሉ የተቋረጠበት ወገን/ሠራተኛ/ ሊወሰኑለት የሚገቡ ክፍያዎች

  • 40305 labor dispute/

    Download Cassation Decision አንድ የሥራ ዘርፍ የአሠሪው ቋሚ ሥራ ቢሆንም በዚሁ ዘርፍ ሠራተኞችን ለተወሰነ ጊዜ የሥራ ውል ቀጥሮ ሊያሰራ የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 1ዐ(1)(ሐ)

  • 40804 labor dispute/ termination of contract of employment/ elimination of job title

    Download Cassation Decision አንድ ሠራተኛ ይሰራው የነበረ የሥራ መደብ መሰረዝ ወይም አለመኖር ለሥራ ውሉ መቋረጥ በቂ ምክንያት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 28(1) (መ)

  • 36194 labor dispute/ occupational accident

    Download Cassation Decision አንድ ሠራተኛ ወደ ሥራ ሲሄድና ከሥራ ወጥቶ ወደቤቱ ሲመለስ አሰሪው በመደበው የመጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀም አደጋ የደረሰበት መሆኑ ከተረጋገጠ ሦስተኛ ወገኖች ለአደጋው ያደረጉት አስተዋፅኦ መኖር አሰሪው የጉዳት ካሣ ላለመክፈል እንደመከላከያ ሊሆነው ስላለመቻሉ እና የጉዳት ካሣው በጉዳት የተነሣ ህይወቱን ላጣው ሠራተኛ ጥገኞች የሚከፈልበት አግባብ አዋጅ ቁ....

  • 38811 labor dispute/ termination of contract of employment/ elimination of job title

    Download Cassation Decision በድርጅት ውስጥ በተደረገ የመዋቅር ማሻሻያ የሥራ መደብ የተሰረዘ እንደሆነ የሥራ መደብ የተሰረዘበትን ሠራተኛ በማስጠንቀቂያ ለማሰናበት የሚቻልበት አግባብ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 28(1)(መ)

  • 38435 labor dispute/ termination of contract of employment/ outsourcing jobs

    Download Cassation Decision በአንድ ድርጅት ውስጥ ያለ የሥራ መደብ በሌላ 3ኛ ወገን እንዲከናወን አስተላልፎ መስጠት (out sourcing) የስራ ውል ለማቋረጥ ህጋዊ ምክንያት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 28

  • 38023 labor dispute/ termination of contract of employment/ notice

    Download Cassation Decision ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ የሥራ ውል የሚቋረጠው ማስጠንቀቂያ በመሰጠት ስለመሆኑ

  • 40921 labor dispute/ priority of creditors/

    Download Cassation Decision በአሰሪያቸው ላይ ክስ አቅርበው ያስፈረዱ ሠራተኞች የአሰሪውን ንብረት በዋስትና ከያዙ ባለገንዘቦች ይልቅ የቅድሚያ ክፍያ መብት ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 167 አዋጅ ቁ. 97/9ዐ አንቀጽ 3 የፍ/ብ/ህ/ቁ. አንቀጽ 2857(1) አዋጅ ቁ. 186/94 አንቀጽ 8ዐ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ህገ- መንግስት አንቀፅ 13(2)

  • 41115 labor dispute/ gross negligence by worker

    Download Cassation Decision የአንድ ሠራተኛን ድርጊት ከባድ ቸልተኝነት ነው ለማለት የሥራውን ባህሪ ከግምት ውስጥ ማስገባት የሚያስፈልግ ስለመሆኑ

  • 40938 labor dispute/ transfer

    Download Cassation Decision አሠሪ የአንድን ሠራተኛ ደሞዝ እና ሌሎች ጥቅማጥቅም ሣይነካ በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ አዛውሮ ሊያሠራ የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 13(2) እና (7)

  • 42292 labor dispute/ termination of contract of employment/ breach of trust

    Download Cassation Decision አንድ ሠራተኛ የአሠሪው ንብረት የሆነን ገንዘብ ማጉደሉ የተረጋገጠ እንደሆነ አሠሪው ሠራተኛውን በፍ/ብሔር ከሶ ገንዘቡን የማስመለሱ ጉዳይ እንደተጠበቀ ሆኖ የሥራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ሊያቋርጥ የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 27(1)(መ)

  • 41623 labor dispute/ transfer/ absence/ termination of contract of employment

    Download Cassation Decision በአሠሪው ወደሌላ ቦታ ተዛውሮ እንዲሠራ የተደረገ ሠራተኛ ዝውውሩን በወቅቱ ሣይቃወም የተዛወረበት የሥራ ገበታ ላይ ለ5 ተከታታይ ቀናት የቀረ እንደሆነ የሥራ ውሉን ለማቋረጥ የሚያበቃ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 27 (1)(ለ)

  • 41411 labor dispute/ suspension/ termination of contract of employment

    Download Cassation Decision ከ3ዐ ቀናት በላይ ሠራተኛን ከሥራ የማገድ ተግባር ሠራተኛን እንደማሰናበት የማይቆጠር ስለመሆኑ አሠሪው ከ3ዐ ቀናት በላይ ሠራተኛው ለታገደበት ጊዜ ደሞዝ እንዲከፍል የሚደረግበት አግባብ ከሥራ ያለአግባብ ታገድኩኝ በሚል የቀረበን ክስ በማስተናገድ ላይ ያለ ፍ/ቤት በክርክሩ ሂደት ሠራተኛው ከሥራ የተሰናበተ መሆኑን ካወቀ የተያዘው ጭብጥ እንዲሻሻል እና...

  • 43370 labor dispute/ occupational accident

    Download Cassation Decision አንድ ሠራተኛ በሥራ ላይ እያለ ቋሚ የአካል ጉዳት የደረሰበት እንደሆነ ከጉዳቱ በኋላ የቀድሞ ስራውን መስራት መቀጠሉ ብቻ አሰሪውን የጉዳት ካሣ ከመክፈል ነፃ የማያወጣው ስለመሆኑ በሥራ ላይ ከሚደርስ ጉዳት ጋር በተገናኘ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ውስጥ የተመለከተውና “የመስራት ችሎታ” የሚለው ሃረግ ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ እና የጉዳት ካሣ መጠንና...

  • 42752 labor dispute/ work force reduction

    Download Cassation Decision የድርጅት ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአሰራር ዘዴዎችን ለመለወጥ ወይም በአዲስ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም የሠራተኛ ቅነሣ የሚደረግበት አግባብ ቅነሣ የሚደረግበትና ተፈፃሚ ሊሆን የሚችልበት አግባብ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 28(2)(ሐ) 29(3)

  • 39464 labor dispute/ payments/ return of property/ set off

    Download Cassation Decision በሠራተኛ እጅ የሚገኙ የአሠሪ ንብረቶች መመለስ ወይም አለመመለስ ጉዳይ ሠራተኛው የሥራ ውሉ በተቋረጠ ጊዜ የሚያነሣችውን ልዩ ልዩ ክፍያዎችን ለማስተናገድ ግምት ውስጥ መግባት ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 36 38

  • 41786 labor dispute/ elimination of job title/ transfer

    Download Cassation Decision ቀድሞ ይሰራበት የነበረን የሥራ መደብ በመሰረዙ ምክንያት ሠራተኞችን በማሰናበት ፋንታ በክፍያ አነስተኛ ወደሆነ ሌላ የሥራ መደብ እንዲሰሩ ያደረገ አሠሪ ለሠራተኞቹ በቀድሞው ደመወዝ መሠረት እንዲከፍል የሚገደድበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ