Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming cassation is required, and decision is required, the following 1746 results were found.

  • 58822 criminal law/ criminal procedure/ exhibit/ appeal/ reversed judgment

    ተይዞ የነበረ ወርቅ ከተሸጠ በኋላ ጉዳዩ በይግባኝ ታይቶ የሥር ፍ/ቤት ውሣኔ ከተሻረ ሻጩ አካል የወርቁን ዋጋ መክፈል ያለበት በተሸጠበት ወቅት በነበረው ዋጋ ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 53328 property law/ possession/ ownership/ period of limitation

    ቀሪ የሚሆንበትን አግባብ የሚመለከትና ንብረትን በመያዝ ወይም ባለይዞታ በመሆን የባለሀብትነት መብት ከሚገኝበት መርህ የሚለይ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1168, 1808 Download Cassation Decision

  • 42824 property law/ sound pollution/ possessory action/business licensing

    የማይችል ስለመሆኑ አንድ ሥራን ለመስራት የንግድ ፍቃድ የሰጠ አካል ሥራው የሚፈጥረው የድምጽ ረብሻ አለ በሚል የንግድ ፈቃዱን የሚሰረዝበት የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 57044 administrative law/ power of administrative authority/ construction permit/ damage

    ግንባታ ያካሄደ ሰው የአስተዳደር አካሉ ስህተቱን በማረም ግንባታው እንዲፈርስ መግለጫ በሰጠ ጊዜ የሚያቀርበው የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታ የህግ መሰረት የሌለው ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 54121 private international law/ choice of law/ jurisdiction/ foreign company

    በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ካልተወሰነ በቀር አዋጅ ቁጥር 377/96 የውጭ አገር ድርጅት ሆኖ በኢትዮጵያ ተመዝግቦ በሚሰራ ድርጅት ላይ ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ Download Cassation Decision

  • 66945 civil procedure/ change of venue/ jurisdiction/ power of regional courts

    ተሟልተው ሲገኙ ብቻ ስለመሆኑ የክልል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች ከሥራ ክርክር ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ ክሶችን በመጀመሪያ ደረጃ ስልጣናቸው ለማስተናገድ የሚችሉ ስለመሆናቸው Download Cassation Decision

  • 65688 contract law/ mortgage/ property law/ transfer of immovable property/

    መሰረት በህጉ አግባብ በዋስትና ከመያዙ በፊት በሽያጭ ለሦስተኛ ወገን ተላልፎና ስመ ሃብቱ ለገዢው ተላልፎ በተገኘ ጊዜ ሊኖር ስለሚችለው ውጤት የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3051/2/ Download Cassation Decision

  • 53551 administrative law/ personality/ Kebele trust board

    የቀበሌ ባለአደራ ቦርድ ህጋዊ ሰውነት ያለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 14/1//ረ/, 66/1/ አዋጅ ቁ. 2/95 አንቀጽ 52 Download Cassation Decision

  • 60392 property law/ possessory action/ period of limitation

    አካል ካገኘበት ቀን ጀምሮ እንጂ አቤቱታ የቀረበበት ድርጊት መፈፀም ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1140, 1149, 1146/1/, 1144/2/ Download Cassation Decision

  • 92043 civil procedure/ institution of a case/ appeal/ cross appeal/ procedure for cross appeal

    ይግባኝ ማመልከቻ ግልባጭ ለይግባኝ እንዲደርስ ሊደረግ የሚቻለው ይግባኙ ያልተሰረዘ ከሆነ ብቻ ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 213(1) ፣337 ፣338 ፣ 340(2) Download Cassation Decision

  • 91493 civil procedure/ pleaders/ court representation by relatives

    ለመሟገት በህጉ የተቀመጠውን የዝምድና ደረጃ ወይም በህጉ የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላ የውክልና ስልጣን የሚያስፈልግ ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/ 58(ሀ)፣63 Download Cassation Decision

  • 94293 civil procedure/ pending case/ issue in dispute

    ጉዳይ ውሳኔ ተሠጥቶ ከሆነ ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት የተላለፈውን ውሳኔ በአግባቡ በማጤን በጭብጥነት ሊይዘው ስለሚችልበት አግባብ፡ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.247 እና 248 Download Cassation Decision

  • 95026 civil procedure/ evidence law/ issue in dispute/relevance of evidence/ ruling on evidence

    ጭብጥ በአንደኛው ወገን ማስረጃ ላይ ብቻ ተመስርቶ ውሳኔ እንዲያገኝ መደረጉ ተገቢ የክርክር አመራር ስርዓት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 255፣257፣258፣259 Download Cassation Decision

  • 97555 civil procedure/ appearance of parties/ non appearance of plaintiff/

    ክስ በሚሰማበት ወቅት የቀረ ከሳሽ ፍ/ቤቱን በበቂ ሁኔታ የቀረበትን እክል ካስረዳ ፍ/ቤቱ መዝገቡ እንዲንቀሳቀስ ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 74(2) Download Cassation Decision

  • 95620 civil procedure/ pleadings/ amendment of statement of claim/ procedure after amendment

    ሳይደረግ እና የመከላከያ መልሳቸውን ሳያቀርቡ ተሻሽሎ የቀረበውን ክስ መሰረት አድርጎ ፍርድ መስጠት ተገቢ ስላለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 234(1)(ሠ)(መ)፣91(1) Download Cassation Decision

  • 95649 civil procedure/ correction of error/

    በተከራካሪ ወገኖች በአንድ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ የእርማት አቤቱታ ሊቀርብ የሚችለው ውሳኔ ያረፈበት ነጥብ ላይ ብቻ ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 208 Download Cassation Decision

  • 90361 contract law /period of limitation

    የተባለው ምክንያት የተከሰተው የይርጋው ጊዜ ከመሙላቱ በፊት በሆነ ጊዜ እንጂ የይርጋው ጊዜ የሞላ ወይም ያለፈ በሆነ ጊዜ ጭምር ስላለመሆኑ ፡- የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.1851 Download Cassation Decision

  • 86398 civil procedure/ opposition/ procedure of oppostion

    የክርክር አመራር ሰርዓት ስለመሆኑ፡- - የመቃወም አቤቱታን የሚሰማው ፍ/ቤት ስላለው ስልጣን፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 222፣223፣234፣358፣359፣360(1) እና(2) Download Cassation Decision

  • 91329 civil procedure/ pleading/ particulars in statement of claim

    አንዱ የክሱ ምክንያት እና ለክሱ ምክንያት የሆኑት ነገሮችና እነዚሁ የተፈጠሩበት ጊዜና ስፍራ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ8ዐ(2)፣213(1)፣216(1)፣222(1)(ረ) Download Cassation Decision

  • 91643 unlawful enrichment/ undue payment/ interest/ breach of trust

    ሕጋዊ ወለድ እንዲከፈለው ለመጠየቅ የሚችለው፣ ገንዘቡን የተቀበለው ሰው እምነትን በሚያጓድል ሁኔታ ክፍያውን ተቀብሎት በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሕ/ቁ/ 2164(2) Download Cassation Decision