Constitution Codes Federal Laws Cassation Decisions
← Back to Law Ethiopia Search
Advanced Search

Here are a few examples of how you can use the search feature:

Entering this and that into the search form will return results containing both "this" and "that".

Entering this not that into the search form will return results containing "this" and not "that".

Entering this or that into the search form will return results containing either "this" or "that".

Search results can also be filtered using a variety of criteria. Select one or more filters below to get started.



Assuming proclamation is optional, and regulation is optional, the following 1454 results were found.

  • Criminal Code translated into Afaan Oromo

    By MergaYonas (Ethiopian Reporter) The Supreme Court of the Oromia Regional State has translated the Federal Criminal Code of Ethiopia, written in Amharic and English, into Afaan Oromo in order to offer understanding for the nation and avoid legal...

  • 105765 Contract law Legal service contract Legal service fee

    Contract law Legal service contract Legal service fee Proclamation no. 75/1994 art. 50, 51, 52 Civil procedure code art. 462 የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ክፍያ ለመወሰን በልምድ የዳበረውና በአጠቃላይ ተቀባይነት ያገኘው የአከፋፈል መርህ ጉዳዩ የወሰደው ጊዜ፣ የሚጠይቀው ድካም፣ የጉዳዩ ውስብስብነት የክርክርን ግምት ታሳቢ በማድረግ...

  • 103717 Commercial law Law of cooperatives Business registration and licensing

    Commercial law Law of cooperatives Business registration and licensing Cooperative proclamation no. 147/1991 and 402/96 art. 6 የህብረት ሥራ ማህበራት በመሰረታዊነት ለትርፍ ተብሎ የሚቋቋሙ ሳይሆን የአባላቱን ፍላጕት በአነስተኛ ወጪ ለሟሟላት የሚቋቋሙ በመሆኑ ለትርፍ ስራ የሚሰሩ የንግድ ስራዎች የሚያስፈልጋቸውን የንግድ ፋቃድ...

  • 109829 Property law Rural land law Donation of use right of rural land Registration of donation of use right of rural land

    Property law Rural land law Donation of use right of rural land Registration of donation of use right of rural land Land proclamation no. 130.1999 of Oromia regional state ከቤተሰባዊ ቅርርብ የተነሳ ውለታ ላደረገ ሰው አንደኛው ወገን ካለው መሬት ውርስ ቆርሶ በስጦታ መልክ እንዲጠቀም ሰጥቶት በሁለቱ...

  • 100290 Private international law Jurisdiction of courts Jurisdiction of federal courts

    Private international law Jurisdiction of courts Jurisdiction of federal courts Proclamation no. 25/1988 art. 11(2)a የግለሰብ ዓለምአቀፍ ህግን / private international law/ የሚመለከቱ ጉዳች ለማየት የስረ ነገር ስልጣን ያለው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 25/1988 /እንደተሻሻለ/ አንቀፅ...

  • 112032 Custom Duties law Constitution Criminal law Retro-activity of law

    Custom Duties law Constitution Criminal law Retro-activity of law Custom duties proclamation no. 22(2) New criminal code art 6 FDRE constitution art. 22(2) አንድ ተከሻሽ የጉሙሩክ አዋጅን በመተላለፍ በፈፀመው ድርጊት ጥፋቱ የመጨረሻ ውሳኔ አስከላገኘ ድረስ ሥራ ላይ ከነበረው የጉሙሩክ አዋጅ ይልቅ አዲሱ...

  • 95157 Tax law Tax evasion Tax evasion whistle blower reward

    Tax law Tax evasion Tax evasion whistle blower reward Proclamation no. 286/94 art. 84(1) ገቢውን በሚደብቅ ፣አሳንሶ በሚያሳውቅ፣ በሚያጭበረብር ወይም በማናቸውም መንገድ ግብር ሳይከፍል በሚቀር ግብር ከፋይ ላይ በተጨባጭ መረጃ በመደገፍ ሪፖርት ያቀረበ ሰው ከተደበቀው ግብር እስከ 20% ድረስ ግብሩ ሲሰበሰብ ማግኘት የሚገባው ስለመሆኑ፡- አዋጅ ቁ....

  • 107840 Family law Rural land law Pecuniary effect of marriage Common property

    Family law Rural land law Pecuniary effect of marriage Common property Rural land proclamation no. 110/1999 art. 5(5) and 2(7) of southern Regional state ባል እና ሚስቶች ሲጋቡ ለጎጆ መውጫ ተብሎ በቤተሰባቸው ፍቃድ የተሰጣቸው መሬት ሲገለገሉበት የቆዩ በሆነ ጊዜ ንብረቱ የጋራ ሀብት ሀኖ በፍቺ ጊዜ እኩል...

  • 109055 Labor dispute Cost of litigation Civil procedure code

    Labor dispute Cost of litigation Civil procedure code art. 463, 464(1) Proclamation no. 377/2004 art. 161 አንድ ሰራተኛ ለአሠሪው በሥራ ክርክር ምክንያት ያወጣውን ወጭና ኪሳራ የመክፈል ግዴታ የሚጣልበት በክርክሩ ተረች በመሆኑ ምክንያት ብቻ ሳይሆን ሠራተኛው በአሠሪው ላይ ያቀረበው ክስ ሀሰተኛና በተጭበረበረ ማስረጃ ላይ የተመሰረተ ሆኖ...

  • 108933 Labor dispute Termination of contract of employment without notice Failure to discharge duties based job specification

    Labor dispute Termination of contract of employment without notice Failure to discharge duties based job specification Proclamation no. 377/2004 Art. 13(2) እና (7) አንድ ሰራተኛ በስራ መዘርዝሩ በግልጽ የተሰጠውን /የተቀመጠለትን/ ግዴታዎቹን አለመወጣቱ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ሊያቋርጥ የሚችል...

  • 108785 Labor dispute Dependents’ benefit in case of death Period of limitation in labor dispute

    Labor dispute Dependents’ benefit in case of death Period of limitation in labor dispute Proclamation no. 377/2004 art (1) ሰራተኛው በስራ ላይ በደረሰበት የሞት አደጋ ምክንያት የሰራተኛው ባለቤትና ሌሎች ጥገኞች የሚያቀርቡት የካሣ ክፍያ ጥያቄ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ መቅረብ ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ...

  • 110615 labor law dispute/ termination of contract of employment/ brawl at work place

    Labor dispute Termination of contract of employment without notice Brawl at work place Proclamation no 377/2004 art. 32/1/a, 13/2/ and 27 የሰ/መ/ቁ. 110615 ግንቦት 28 ቀን 2007 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ሱልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኸሊት ይመስል አመልካች፡- ኃብተሚካኤል ኃላፊነቱ...

  • 111839 Labor dispute Termination of contract of employment without notice Negligence

    Labor dispute Termination of contract of employment without notice Negligence Proclamation no. 377/96 አንቀፅ 13/3/፣27/1/g/ አንድ በሹፌርነት የተቀጠረ ሠራተኛ አሰሪው ጋር በተያያዘ ሁኔታ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚገባው ነገር አንዱ መኪናውን የሚያሽከረክርበት አግባብ ከአካባቢው አየር ሁኔታና ከመልከዓ ምድሩ ጋር ባገናዘበ መልኩ መሆን...

  • 106610 Labor dispute Payments termination of contract of employment

    Labor dispute Payments termination of contract of employment Proclamation no 377/96 art. 27/1/b, 25 አንድ አሰሪ ሰራተኛው ያቀረበውን የስራ መልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሎ ሰራተኛውን ካሰናበተ በኋላ የተለያዩ የክፍያ ጥያቄዎች በሰራተኛው ሲቀርብለት ወደኋላ ተመልሶ የስራ ውል ማቋረጫ ምክንያት አግኝቻለሁ በማለት ሌላ ደብዳቤ በመጻፍ ለሰራተኛው...

  • 105834 Labor dispute Review of decision of discipline committee

    Labor dispute Review of decision of discipline committee Proclamation no. 377/2004 27(1)/g/ and art. 12/2/(7) በየመስሪያ ቤቱ የሚቋቋሙ የዲሲፕሊን ኮሚቴዎች በህግ አግባብ የሚቋቋሙና የሰራተኛው ጥቅም ያለአግባብ እንዳይጎዳ ተገቢው መጣራት ተደርጎ እርምጃ እንዲወሰድ እገዛ የሚያደርጉ ናቸው ተብሎ የሚታመን ስለሆነ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ...

  • labor law dispute/ termination of contract of employment 108789

    Labor dispute Termination of contract of employment without notice Execution of instruction of employer Proclamation no. 377/2004 Art. 13/1/2/ and /7/ and 27/1/ g/ የሰ/መ/ቁ.108789 ሚያዝያ 13 ቀን 2007 ዓ. ዳኞች-፡-አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ሡልጣን አባተማም ሙስጠፋ አህመድ ተኽሊት ይመሰል...

  • 104465 Labor dispute Unlawful termination of contract of employment

    Labor dispute Unlawful termination of contract of employment Proclamation no 377/96 art. 4/1/, 23, 26, 30, 31, 33, 39, 40/2/, 43/4/ሀ/, 35/1/, 38 የአንድ ድርጅት ሠራተኛ ለአሰሪው የስራ መልቀቂያ አስገብቶ የስራ መልቀቂያው በአሰሪው ምክንያት በወቅቱ ሣይሠጠው ቆይቶ ሰራተኛው የስራ ግዴታውን እየተወጣና የስራ...

  • 104862 Labor dispute Absence for 5 consecutive days Termination of contract of employment

    Labor dispute Absence for 5 consecutive days Termination of contract of employment Art. 27 of Proclamation no. 377/2004 አንድ ሰራተኛ በመደዳው ለአምስት የስራ ቀናት ካለበቂ ምክንያት ከስራ መቅረቱ የተረጋገጠ እስከሆነ ድረስ አሰሪው በዚሁ ምክንያት ሰራተኛውን ካለማስጠንቀቂያ ከስራ ያሰናበተው ስለመሆኑ በደብዳቤ ሳይገልፅ መቅረቱ...

  • 100079 criminal law/ criminal responsibility of artificial persons

    የህግ ሰውነት ያለው የንግድ ድርጅት በህግ በግልፅ በተደነገገ ጊዜ በዋና ወንጀል አድራጊነት ፣በአነሳሽነት ወይም በአባሪነት ወንጀል ሊቀጣ የሚችል መሆኑ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጅቶች ህጉ በወንጀል የሚጠየቁ እንደሆነ በልዩ ሁኔታና በግልፅ ባልደነገገባቸው ወንጀሎች የወንጀል ተጠያቂነት እንደማይኖርባቸው በወንጀል ህጉ የተደነገገ ስለመሆኑ፡- ህጋዊ ህልውና ያለው ድርጅት ወንጀል እንዳደረገ ተቆጥሮ...

  • 103940 criminal law/ telecommunication offense

    ህጉ በሚጠይቀው አግባብ ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የጸና ፈቃድ ሳይኖረው ከቴሌኮሚኒኬሽን እውቅናና ፈቃድ ወጭ ሶፍትዌሮችን በመገልግል በኢንተርኔት ስልኮች ማስደወል ሊያስከትለው ስለሚችለው ኃላፊነት የቴሌኮሚኒኬሽን አዋጅ ቁጥር 49/1989 ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 281/1994 አንቀጽ 13 የሰ/መ/ቁ. 103940 ቀን 24/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ ተኽሊት ይመሰል...