የውል ግደታዎች መቅረት - ስለ ይርጋ - የውልን ጉዳይ ስለሚመለከት ማስረጃ- ገንዘቡ Eንደተከፈለ የሚያስቆጥሩ የህሊና ግምቶች - የፍትሐብሔር ህግ ቁጥሮች 1845፣ 2024
1. የሐሊና ግምት ድንጋጌዎች ከይርጋ ደንብ ድንጋጌዎች የተለዩ ናቸው፡፡
2. በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2024 በተደነገገው የሕግ ግምት ተጠቃሚ ያልሆነ ወገን /ተከሣሽ/ ከፍያውን በከፊል መክፈሉ ግምቱን በፍ/ብ/ሕ/ቁ.2025 /1/መሠረት ቀሪ Aያደርግም፡፡
'