20869 labor dispute/ bonus payment/ profit of company

የቦነስ ክፍያ ለሠራተኛ የሚከፈለው በሥራ ላይ ያለ ሰራተኛ ወደፊት በርትቶ እንዲሰራ ለማበረታታት ብቻ ሳይሆን በሥራ ላይ በነበረበት ወቅት የሰራው ሥራ ለአሰሪው ትርፋማ ውጤት በማስገኘቱ የትርፉ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል ጭምር ስለመሆኑ የቦነስ ክፍያ ተጠቃሚ ለመሆን ሠራተኛው ድርጅቱ /ተቋሙ/ ትርፋማ ውጤት ባስገኘበት ዓመት በሥራ ላይ የነበረና አስተዋጽኦ ያደረገ መሆን ያለበት ስለመሆኑ

Download Cassation Decision