46726 law of succession/ liquidation of succession/

የውርስ ሃብት እንዲጣራ በሚል በንብረቱ ላይ የተሰጠው ትዕዛዝ ከሟች ጋር ህጋዊ ግንኙነት ባልነበረበት ሁኔታ ነው በሚል ክርክር በቀረበ ጊዜ ፍ/ቤቶች ይህንን እንደ ጭብጥ በመያዝ እልባት ሊሰጡበት የሚገባ ስለመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ፍ/ቤት የሚሰጠው ብይን ጊዜያዊ አገልግሎት እንዳለው ትዕዛዝ የሚወሰድ ስላለመሆኑ

Download Cassation Decision