54385 law of succession/ will/ disinhersion

ሟች ካለው ሀብት እጅግ አነስተኛ የሆነ መጠን ያለው ንብረት ለተወላጁ እንዲሰጠው የተናዘዘ እንደሆነ ተናዛዡ በተዘዋዋሪ መንገድ ተወላጁን እንደነቀለው የሚቆጠር ስለመሆኑ የሟች ኑዛዜ ጠቅላላ የኑዛዜ ስጦታ በሆነ ጊዜም የተነቀለ ተወላጅ ከኑዛዜ ተቀባዩ ጋር እኩል ሊካፈል የሚገባው ስለመሆኑ

Download Cassation Decision