46075 labor dispute/ scope of application of labor proclamation/ clubs

በአዋጅ በተቋቋመ የት/ት ተቋም ውስጥ በሚገኝና በራሱ ገቢና በጀት የሚተዳደርና ሠራተኞችን ቀጥሮ በሚሠራ ክበብ ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ክርክሮች በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ሊስተናገድ የሚገባ ስለመሆኑ እና ተቋሙን ለማቋቋም የወጣው አዋጅ ተፈፃሚ ይሆናል ለማለት የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አዋጅ ቁ. 515/96 አዋጅ ቁ. ደንብ ቁጥር 61/96

Download Cassation Decision