92152 labor dispute/ scope of application of labor proclamation/

የአዋጅ ቁጥር 377/96 የተፈፃሚነት ወሰን በአሠሪና ሠራተኛ መካከል በሚቋቋም በቅጥር ላይ የተመሰረተ የሥራ ግንኙነት ላይ ተፈጻሚነት የሚኖረው ቢሆንም፤ በአዋጁ በግልጽ በተደነገጉ ሌላ ሕግ በሚገዛቸው ግንኙነቶች ላይ ተፈጻሚነት የማይኖረው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 3

Download Cassation Decision