98724 labor dispute/ termination of contract of employment/ payments due/ late paymen

ከስራ ውል መቋረጥ ጋር ተያይዞ በአሰሪው ቁጥጥር ውጪ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በቀር በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ አሰሪው ለሰራተኛው መክፈል የሚገባውን ሒሳብ ካልከፈለ ክፍያ ለዘገየበት ጊዜ ለሰራተኛው እስከ ሶስት ወር የሚደርስ ደሞዙን ያህል አሰሪው እንዲከፍለው ሰራተኛው ጉዳዩን ለማየት ስልጣን ላለው ፍ/ቤት በመጠየቅ ሊያስወስን የሚችል ስለመሆኑ- አዋጅ ቁ.377/ 1996 አንቀፅ 38

Download Cassation Decision