94102 labor dispute/ jurisdiction/ regional cassation bench/ federal cassation

በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በተነሳ ክርክር በመጀመሪያ ደረጃ የቀረበው ለክልል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከሆነ ጉዳዩ በተነሳበት ክልል የሰበር ችሎት የተደራጀ እስከሆነ ድረስ በክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎት ሳይታይ እና ውሳኔው የመጨረሻ መሆኑ ሳይረጋገጥ በቀጥታ ለፌዴራል ጠ/ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ቀርቦ ሊስተናገድ የሚችልበት ህጋዊ ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ፣ በአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 5(6)፣ በአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 138(1)፣

Download Cassation Decision