112091 Electoral law Law of political parties Candidates of political parties

Electoral law

Law of political parties

Candidates of political parties

Proclamation no. 532/1999 art. 46(4)b

Proclamation no. 632/2002 art. 7

አንድ የፖለቲካ ድርጅት የሌላ የፖለቲካ ድርጅት አባል የሆኑ ሰዎችን አባልነታቸው ህጋዊ በሆነ መልኩ ሳይቋረጥ ወይም ቀሪ ሳይሆን እጩ ተወዳዳሪ አድርጎ ማቅረብ የማይችል ስለመሆኑ፣

አንድ ሰው በተመሳሳይ ጊዜ ውስጥ የሁለት የፖለቲካ ድርጅት አባል መሆን የማይችል ስለመሆኑ፣

አዋጅ ቁጥር 532/199 አንቀፅ 46፣102/4//ለ/፣አዋጅ ቁጥር 632/2002 አንቀፅ 7

 

112091