Civil procedure
Execution of judgment
Power of execution bench
Civil procedure code art. 372, 378
የአፈፃፀም ችሎቶች ስለፍርድ አፈፃፀም የተዘረጉትን ሥርዓቶች በመከተል እንደ ፍርዱ ከመፈፀም በቀር የአንድ ፍርድ ይዘትን በመመልከት የፍርዱን ይዘት አድማስ በማጥበብም ሆነ በማስፋት ረገድ ፍርድን የመተርጎም ሥልጣን የሌላቸው ሥለመሆኑ፡-
የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 372፣378