96588 Civil procedure Execution of judgment Sale by public auction Rights of buyer on public sale

Civil procedure

Execution of judgment

Sale by public auction

Rights of buyer on public sale

Civil procedure code art. 429, 441 and 447

በሃራጅ ጨረታ ያሸነፈ አንድ አካል ያሸነፈውን ንብረት በስሙ ካዘወረና ካስተላለፈ በኋላ የሃራጅ ሽያጩ ሙሉ በሙሉ ከተፈፀመለት በኋላ፣ ንብረቱ በሃራጅ ከተሸጠበት ዋጋ ላይ እንዲቀነስለት የሚያቀርበው ጥያቄ ተገቢነት የሌለው ስለመሆኑ፡-

የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.429፣441 እና 447

 

96588