Property law
Rural land law
Inheritance of rural land use right
Conditions for inheriting rural land use right
Proclamation no. 456/97 art 2(5)
Land proclamation no. 130/99 art. 2(13) and 16 of Oromia region
የገጠር መሬት ወራሽነትን በሚመለከት በአንድ ወቅት በቤተሰብ አባልት መመዝገብ ብቻውን የሟችን የእርሻ መሬት በቀዳሚነት የመውረስ መብትን የማያጎናጽፍ ስለመሆኑ በውርስ ለማግኘት ወራሹ አርሶ አድርና ከእርሻ መሬቱ ከሚገኘው ገቢ የሚተዳደር የቤተሰብ አባል መሆን ያለበት ስለመሆኑ፣
አዋጅ 456/97 አንቀፅ 2 ንዑስ አንቀፅ 5
የኦሮሚያ የመሬት አዋጁ 130/99 አንቀፅ 2 ንዑስ አንቀፅ 13 እና 16/