Property law
Rural land law
Donation of use right of rural land
Registration of donation of use right of rural land
Land proclamation no. 130.1999 of Oromia regional state
ከቤተሰባዊ ቅርርብ የተነሳ ውለታ ላደረገ ሰው አንደኛው ወገን ካለው መሬት ውርስ ቆርሶ በስጦታ መልክ እንዲጠቀም ሰጥቶት በሁለቱ መካከል አለመግባባት ቢፈጠር በሥጦታ ተቀባዩ ወገን በመሬቱ የመብት ክርክር ቢያነሳ የመሬት ይዞታ ስጦታው ሊፀና የሚችለው የክልል የመሬት አዋጅ በሚፈቅደው መሠረት ሥልጣን ባለው አካል ዘንድ ቀርቦ የስጦታ ውሉ መመዝገቡ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡
/የኦሮሚያ ክልል የመሬት አዋጅ ቁጥር 130/99