Contract law
Variation of contract
Form of contract
Invalidation of contract
Civil code art. 1684, 1722, 1678(c)
በተዋዋይ ወገኖች የነበረን ውል አንዱ ለሌላኛው የውል መለዋወጥ ጥያቄውን ማቅረቡ በፍሬ ነገር ደረጃ ሳይረጋገጥ ውሉ ተራዝሟል ሊባል የማያስችል ስለመሆኑ፡-
የውሉ አጻጻፍ ፎርም ወይም ዓይነት በሕግ የታዘዘ ሆኖ እንደ ትዕዛዙ ባይፈጸም ፈራሽነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ፡-
የፍ/ብ/ሕ/ቁጥርየፍ/ሕ/ቁ 1684፣1722፣1678(ሐ))