Contract law
Contract of arbitration
Civil code art. 2325, 3326-3346
ተዋዋይ ወገኖች በመካከላቸው የሚፈጠርን አለመግባባት በዘመድ ዳኛ የመጨረስ ስምምነት ማድረግ የሚችሉ ስለመሆኑ፡-
የዘመድ ዳኛ አለመግባባቶችን አይቶ የመወሰን ስልጣን የሚመነጨው ተገልጋዮቹ በግልፅ እና በማያሻማ ሁኔታ በሚሰጡት ሥምምነት ላይ ብቻ ስለመሆኑ፡-
የፍ/ሕ/ቁ 3325፣3326-3346